Page 1 of 1

መከባበር ካልቻልን፣ በትግላችን ያረጋገጥነው መብታችንን ተግባራዊ እናደርጋለን

Posted: 20 Feb 2020, 20:12
by Halafi Mengedi

Re: መከባበር ካልቻልን፣ በትግላችን ያረጋገጥነው መብታችንን ተግባራዊ እናደርጋለን

Posted: 20 Feb 2020, 20:19
by Za-Ilmaknun
We won't respect TPLF come shine or rain...Please go away! Nobody is holding you back.

Re: መከባበር ካልቻልን፣ በትግላችን ያረጋገጥነው መብታችንን ተግባራዊ እናደርጋለን

Posted: 20 Feb 2020, 20:27
by kebena05
Halafi Adgi
Tell us who is folding you from declaring your "independence"? Ethiopians are actually willing to pay to leave the "union". Why don't you do it?
Halafi Mengedi wrote:
20 Feb 2020, 20:12

Re: መከባበር ካልቻልን፣ በትግላችን ያረጋገጥነው መብታችንን ተግባራዊ እናደርጋለን

Posted: 20 Feb 2020, 20:50
by free-tembien
awri monkey, go away and go fck yourself. what are you waiting for? declare your independence and make my day.
Halafi Mengedi wrote:
20 Feb 2020, 20:12

Re: መከባበር ካልቻልን፣ በትግላችን ያረጋገጥነው መብታችንን ተግባራዊ እናደርጋለን

Posted: 20 Feb 2020, 20:58
by Halafi Mengedi
free-tembien wrote:
20 Feb 2020, 20:50
awri monkey, go away and go fck yourself. what are you waiting for? declare your independence and make my day.
Halafi Mengedi wrote:
20 Feb 2020, 20:12
Qes Bel Gebray Tidegmeni Eka Bela Felasit, GuezoU Nab'U eyu.

Re: መከባበር ካልቻልን፣ በትግላችን ያረጋገጥነው መብታችንን ተግባራዊ እናደርጋለን

Posted: 20 Feb 2020, 20:58
by Zreal
Za-Ilmaknun wrote:
20 Feb 2020, 20:19
We won't respect TPLF come shine or rain...Please go away! Nobody is holding you back.
Please wait, video is loading...

Re: መከባበር ካልቻልን፣ በትግላችን ያረጋገጥነው መብታችንን ተግባራዊ እናደርጋለን

Posted: 20 Feb 2020, 21:38
by Digital Weyane
"... ተደራጅቶ ማንም አይነካኝም በማለት የጀግኖች ሀገር ትግራይን ለመውረር የተንቀሳቀሰው የአንበጣ መንጋ አብዛኛው ሙት፣ ቁስለኛና ምርኮኛ ሲሆን አንዲሁም፣ የተረፈዉ እግሬ አዉጭኝ በማለት በመጣበት እየፈረጠጠ ኡንዲመለስ ተገዷል!!! "
(የታላቋ ትግራይ ሪፑብሊክ ምክትል ፕረዚዳንት አይተ ደብረፅዮን ገብረሚካኤል) 8) 8)

Re: መከባበር ካልቻልን፣ በትግላችን ያረጋገጥነው መብታችንን ተግባራዊ እናደርጋለን

Posted: 20 Feb 2020, 21:50
by TGAA
ወያኔዎች መከባበር የሚልው ቃል ምን እንደሆነ በጥፊ እንኳን ቢመታቸው አይገነዘቡትም ፡ ክብርና ሌበነት ፡ ክብርና ክህደት ፤ ክብርና፤ ሀገር መሸጥ፤ ክብርና በሀገር ላይ ሴራ መስራት፤ ክብርና፤ የሀገር ንብረት ማሸሽ፤ ክብርና ዘረኝነት ፤ ምንም ግንኝነት የላቸውም ፡፡ ይሄ ጠመንጃ ይዛችሁ የገዳይና ተገዳይ ጫወታችሁ የሚያስፈራራ ከመሰላቸሁ ጅልነታችሁን ማሞ ቂሎ መሆናቸሁን ነው እንጁ ሌላ የሚያየረጋግጠው ነገር የለም፡ ሌቦች እየሸለማቸሁ እንከባበር ፤ ገዳዮች ደብቃችሁ እንከብበር ፤ ምን ያህል የድንጋይ ዘመን ጭንቅላት ትከሻችዮሁ ላይ ተሸክማቸሁ እንደምትዞሩ ነው የሚያሳየው፡፡ ስንት ጥርስ የነከሰባችሁ ኢትዮጵያዊ እንዳለ በታውቁ አብይ የሰጣችሁን እድል ተቀብላቸሁ እርሱን ተጠቅማቸሁ ማምለጥ ስትችሉ ፤ ዘረፋውና፤ ንጹህ ህዝብን መግደል ጥሞችሁ እንደ ፊንጣ ስትዘሉ ከማየት የሚያስቅም የሚያሳዝንም ትያትር የለም፡፡ በዚህ ጀብዳቸሁ እንደምትዋረዱ ምንም ጥርጥር የለኝም " የጥጋበኛዋ አህያ ታሪክ ካላችሁ ይህ ለወያኒዎች ነው ፤ ሁለት አህዮች አብረው ሲሄዱ ይህንን ለምለም ግጦሽ በልተው በልተው ከመጠን በላይ ጠገቡ ከዚያ አንደኛው አህያ ከጥጋቦ ብዛት ማናፋት በግድ አለብኝ ትላለት ሌላዋ ብትጠግብም አእምሮዋ የሚሰራው አህያ አይሆንም ጅቦች ጠርተሽ ታስበይኛለሽ ታላታልች የለም ብላ ታናፋለች ; ትንሽ ቆይታ ደግሞ አልቻልኩም ብላ እንደገና ታናፋለች ፤ ጅቡም እየሰማ እየተደናበረ አህዮቹ ያሉበት ጋር ይደርሳል ፤ አሁንም ሌላዋ ተይ ስትላት እምቢ ብላ እንደገና የጠገበችው አህያ ታናፋለች _ አያ ጅቦም ደርሶ ፈታታት፡ የሄ የጀጋኑ ያ ጀጋኑ የሚለው ተረት ተረት አናታችሁ ላይ ውጥቶ የምትይዙት የምትጨብጡትን አሳጥቷችኋል ፈረንጆች እንደሚሉት "What Goes Up Must Come Down" in weyanes case precipitately.