Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Hameddibewoyane
Member
Posts: 3890
Joined: 25 Sep 2019, 02:42

ከጠባቡ መስመር ወደ ሰፊ መንገድ መጓዙን ተያይዘነዋል!

Post by Hameddibewoyane » 20 Feb 2020, 11:48

"ባላፉት 27 አመታት ስንከተለው የነበረው ቀጭንና ጠባብ መስመር ከጥቂቶች ፈላጭ ቆራጭነት ውጭ ሁላችንን ማስተናገድ ባለመቻሉ በጠባቡ መስመር ተጨናንቀን እንደ ልባችን መንቀሳቀ ስላልቻልን መስመር ከሚለው የጥቂቶች ጠባብ መንገድ ወጥተን ብዙሃንን ወደሚያስተናግደውና ብዙሃን ወደሚጓዙበት መንገድ/ጎዳና በሚል በመተካት ከጠባቡ መስመር ወደ ሰፊ መንገድ መጓዙ ተያይዘነዋል። መስመር ቀጭንና ጠባብ ነው መንገድና ጎዳና ግን ሰፊና ብዙሃንን ተደምረው እንደልብ የሚጓዙበት መንገድ ነው"። ዶ/ር አብዪ አህመድ

Ejersa
Member
Posts: 3978
Joined: 05 Nov 2019, 10:39

Re: ከጠባቡ መስመር ወደ ሰፊ መንገድ መጓዙን ተያይዘነዋል!

Post by Ejersa » 20 Feb 2020, 11:56

ከውያኔ የዝርፍያ ዘመን ወደ ብልጽግና :lol: :lol: :lol: :lol:
Hameddibewoyane wrote:
20 Feb 2020, 11:48
"ባላፉት 27 አመታት ስንከተለው የነበረው ቀጭንና ጠባብ መስመር ከጥቂቶች ፈላጭ ቆራጭነት ውጭ ሁላችንን ማስተናገድ ባለመቻሉ በጠባቡ መስመር ተጨናንቀን እንደ ልባችን መንቀሳቀ ስላልቻልን መስመር ከሚለው የጥቂቶች ጠባብ መንገድ ወጥተን ብዙሃንን ወደሚያስተናግደውና ብዙሃን ወደሚጓዙበት መንገድ/ጎዳና በሚል በመተካት ከጠባቡ መስመር ወደ ሰፊ መንገድ መጓዙ ተያይዘነዋል። መስመር ቀጭንና ጠባብ ነው መንገድና ጎዳና ግን ሰፊና ብዙሃንን ተደምረው እንደልብ የሚጓዙበት መንገድ ነው"። ዶ/ር አብዪ አህመድ

Ejersa
Member
Posts: 3978
Joined: 05 Nov 2019, 10:39

Re: ከጠባቡ መስመር ወደ ሰፊ መንገድ መጓዙን ተያይዘነዋል!

Post by Ejersa » 20 Feb 2020, 12:11

የህወሓት ሴራ!!!
ደርግ በመጀመሪያ ሰሜኑን ተቆጣጥሮ አክሱም እንደገባ የአካባቢው ሙስሊሞች መስጊድ መገንባት እንደተነፈጉ፣ መቃብርም ከከተማዋ ውጭ እንደሚጠቀሙ ክስ አቀረቡ ። ደርግ ሰራዊት ልኮ መስጊድ እንዲገነባ አስደረገ ። ወዲያውኑ ህወሓት ወኪሎቿን ወደ አክሱም ሙስሊሞች በመላክ "እናንተ ፋሽስት ከሆነው ደርግ ተስማምታችሁ መስጊድ መገንባቱ ጥሩ አይደለም ። ህዝባችን ደርግን መልካም አድርጎ ይወስደዋል ። ስለዚህ ከክርስቲያን ወገኖቻችሁ አትጣሉ ። እኛ ሀገራችን ከደርግ ነጻ ስናወጣ እምነታችሁን በነጻነት ታካሂዳላችሁ የሚል በውስጠ ታዋቂ 'መስጊዱን አፍርሱ!' የሚል ትእዛዝ አስተላለፉ።
ሌ/ኮረኔል ፍስሃ ደስታ አብዮቱና ትዝታዬ ከሚል በ 2008 ዓ/ል ከሚል መጽሐፋቸው ገጽ 111 ስለ አክሱም ሙስሊሞች ካሰፈሩት የተወሰደ ።

Post Reply