Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 40074
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ጉራጌ የተበላ ዕቁብ አይገባም !! Listen to What Leadership Means

Post by Horus » 20 Feb 2020, 02:24


ይህም ማለት ከሁሉም አስቀድሞ ጉራጌ የጎሳን ፖለቲካ ጎሰኞች ከወደቁ በኋላ፣ ዕቁቡ ከተበላ በኋላ ወዚያ ዝር አይልም።

ይልቅስ ጉራጌ ባስቸኳይ አንድ ግዙፍ የሳይንስ፣ ቴክኖሎጂ፣ ምርምር፣ እና ካልቸር ማዕከል ባዲስ አበባና በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ማቆም ግድ ይለናል ። ይህ በአንድ አመት መደረግ አለበት ።

ከዚያም የጉራጌ ትኩረት የተቃወሰው የዘር ፖለቲካ ሆያ ሆዬ ውስጥ ገብተን መምቦጫረቅ፣ መጨማለቅ ሳይሆን በሚከተሉት ፍሬ ነገሮች ላይ ነው አንድ መሆን ያለብን።

ሃ) የመላው ጉራጌን አንድነት እንደ ብረት ማጠንከር፣ እጅግ የሰከነ፣ ጠንካራ አገርተኘ፣ አገንተነ ፣ አገረኘ ፣ ባለ አገር መሆን።

ለ) በጉራጌ ማህበረ ሰብ ከድሮ ጀምሮ ያሉንን እነጎርደና፣ እነየጆካ፣ የመስቃኑ፣ የወለኔው ብሎም ዘመናዊ ዴሞክራሲን ይዘን የ21ኛ ዘበን ፍትህ፣ ርተዕ፣ በህዝባችን መሃል ማስፈን። የኬር ሰራን የሚያክል ስርአት በኢትዮጵያ የትም የለም ።

ሃ) ጉራጌን በኢኮኖሚ፣ ቴክኖሎጂ፣ በኢንዱስትሪ፣ እርሻ፣ ንግድ፣ ትምህርት፣ ሳይንስ፣ ምርምር እና በኪነ ጥበብ አሁን እንደ ያዝነው በሁሉም ከፍተኛ የካልቸር መስክ ህዝባችንን ማመጠቅ ብሎም ኢትዮጵያ ከፍ ከፍ ማድረግ !!

የዚህች ውብ ኢትዮጵያ ተምሳሌት አምባሳደር መሆን ።

ጉራጌ አንድ ግዙፍ 11 ቋንቋ ሚቀመርበት ሚዲያ ነው ሚሻው እንጂ 11 ብጥሽጣሽ አይረባውም ።

የሳይንስ ማእከልም ከሆነ አንድ ትልቅ ፣

የምርምርም እንዲሁ !

ሁሉም ነገር በግዜው ይሆናል፣ ለሁሉም ግዜ አለው ። ኩልም ነገር የጉባኋን ጊዜ ይነንት !!!

ኬር ለጉራጌ !!

ኬር ለኢትዮጵያ !!!


Last edited by Horus on 20 Feb 2020, 03:24, edited 2 times in total.

Horus
Senior Member+
Posts: 40074
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ጉራጌ የተበላ ዕቁብ አይገባም

Post by Horus » 20 Feb 2020, 02:57


Horus
Senior Member+
Posts: 40074
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ጉራጌ የተበላ ዕቁብ አይገባም

Post by Horus » 20 Feb 2020, 03:07





Post Reply