Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
pushkin
Member+
Posts: 9648
Joined: 23 Jul 2015, 06:10

"እነሆ ከአዳም(ከኤርትራ) ጎን አንዲት አጥንት(ትግራይ) ወጣች እስከዛሬም ታመዋለች።"

Post by pushkin » 20 Feb 2020, 01:18

"Weyane Game is over" ሲባሉ፡ በሰልፍ እና በስብሰባ አለን እያሉን ነው። አንዳንድ የዋህዎች ደግሞ ህወሃት አለች አልሞተችም ብለው ይጽናናሉ። ሶማሌ በ1991 አፍጋኒስታን በ2001 ፈረሱ። አልሸባብ ሆነ ጣሊባን ግን እስከ ዛሬ እየተኮሶ አሉ...ይኖራሉ። ህውሃትም 100 አመት እየተኮሰች እና እየተሰለፈች መኖር ትችላለች ችግር የለውም። ትግራይ ግን ሶማሌ ወይም አፍጋኒስታን መሆን ነው ብቸኛው እድሏ፤ ልብ ያለው ልብ ይበል። የትግራይ ሰዎች ሆይ ምርጫው የናተው ነው። ከህውሃት ጋር ጦርነት የጀመራቹህበትን በርችት እና በጭፍራ ዘላለም ማክበር ወይም ነጻ ሁናቹህ ከጎረቤቶቻቹህ ጋር በሰላም እና በፍቅር የምትኖሩበትን ቀን መፈለግ:: በአለም ላይ ትግል የተጀመረበት ቀን ታስቦ ይውላል እንጅ ነጻ እንደወጡበት ቀን በፈጠዝያ እና በጭፍራ ሲከበር ተሰምቶም ተነግሮም አያውቅም ።



Digital Weyane
Member+
Posts: 9834
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: "እነሆ ከአዳም(ከኤርትራ) ጎን አንዲት አጥንት(ትግራይ) ወጣች እስከዛሬም ታመዋለች።"

Post by Digital Weyane » 20 Feb 2020, 13:59

የትግራይ ወጣቶች ዎደ ሲንጋፖር የተቀየረችውን አገራቸው ትግራይ ጥለው ዎደ የመንና ዎደ ሊብያ በብዛት ስለተሰደዱ፡ ኡኛ የዓድዋ ወያኔ የትግራይ ሕፃናትን ለጦርነት መመልመል ምርጫ ሳይሆን ግዴታ ሆኖብናል። አሮጊቶችም ኡንደሱ። ጎበዝ ኡንደዚህ ያለ ትግል ነው ያጋጠመን። ቢሆንም እናሸንፋለን፤ ምክንያቱም ኡኛ የዓድዋ ወያኔ የሰብዓዊ መብቶች ተማጓች ነን። 8) 8)


Post Reply