Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Nile river fight on

Post by Ethoash » 19 Feb 2020, 16:34







የአባይ ግድብ እና ግብጽ ክፍል 4 - Netsa Weyeyet

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: Nile river fight on

Post by Ethoash » 19 Feb 2020, 18:13

በግራ በኩል ያለው የበርታ ኢንጂነሪን ባለበት ነው። ካልተሳሳትኩ በኢትዬዽያ የመጀመሪያው የመንገድ ተቋራጭ ማለት ነው። በደርግ ግዜ ተባሮ ኬን ያ የሄደ የመስለኛል ። በአብይ ግዜ ተመልሶ መጥቶ ይህንን ክርክር ተሳትፎዋል ። እኔ በጣም ማርኮኛል ክርክሩ ግን በሙሉ ቪድዬውን አላየሁትም። በርታ ትንሽ ስሜታዊ የመስላል በቀኝ በኩል ያለው ደግሞ እንደበረዶ የቀዘቀዘ የመስላል ። በሁለቱም መሐል መልሱ አለ ግን እኔ ትንንሽ ግድብ እንስራ ብሎ ለግብፆች መላ መስጥት ጥሩ አይመስለኝም ምን ልናረግበት ነው ትንንሽ ግድቦች ። ከአባይ በኋላ እነዚህን ግድቦች መገድባችን አይቀር ለምን ለድርድር እናቀርባቸዋለን። በዚያ ላይ መቶ ሜጋ አይል ማመንጨት የሚችል ብንስራ ፷ ትንንሽ ግድብ ሊያስፈልገን ነው ማለት ነው። በዚህ ላይ እንደበረት ማቅለጫ ፋብሪካ መመገብ የማይችል ትንንሽ እወነትም ትንንሽ ሆነን እንቀራለን።።

ከዚህ ሁሉ ለግብፅ ምን ያህል በግድቡ ተጠቃሚ መሆኗን ማስረዳት ጥሩ ነው።

አንደኛ ደረጃ ኢትዬዽያ ኤሌትሪክ ካገኘች እንጨት መቁረጥ ያቆማል ይህ ማለት ዝናብ በረከተ ማለት ነው። ቡዙ ወሃ ማለት ግብፅ ድርሻዋን በሙሉ አግኝታ ይተርፋል ማለት ነው። ይህ በጣም ጠቃሚ ነገር ነው።

ግድቡ ሲስራ ውሃ ሲያጠራቅም በአጭር ግዜ ከሆነ የግብፅ ገብሬዎች ይጎዳሉ ለሚሉት። እኛም ምላሽ ማቅረብ ያለብን በአስር ሚሊዬን ሕዝባችን በረሀብ እያለቀ ነው ቶሎ ካልገደብንና ከግድቡ ኤሌርትሪክ ሕይልና ዶላር ማግኘት ካልቻልን ሕዝባችን ማለቁ ነው ። የአብይን ልጅ ዋሃ ጠማት እንደማለት ነው። እነሲ ውሃ ሲቀርባቸው ሕዝባችን ይጎዳል እንደሚሉ እኛም ካልገደብነው ዉሃው በበጋ ግዜ በደርቅ እንጠቃለን ታድያ እናንተ ሙቱ እኛ እንኑር እንዳማይሉን ስለምረዳ ፪፩ ዓመት ብለው ሲያፌዙ ። በሕዝብችን ላይ እንደሚያፌዙ መነገር አለባቸውም እኛም በአንድ አመት እንሙላው ማለትም በግብፅ ገበሬዎች ላይ ማፌዝ ነውና አንድ መአከለኛ አማራጭ መወስድ አለብን ስባት አመት በዛ አምስት ጥሩ ነው ግን አምስትን ለማግኘት እኛ ማለት ያለብን ሶስት ዓመት ነው። እኛ ስባት ካልን በአስር ላይ ይረጋል ።። ለዚህም ነው ፪፩ ዓመት የሚሉት እኛ አስር ዓመት ካልን በአንድ አፍ ሊሉን። እኛም ዓይነ ደረቅ ሆነን ሶስት ዓመት ወይም አንድ ዓመት ብለን ቀልባቸውን መግፈፍ ነው። ለምን ፪፩ ዓመት አጭናነቀን በአንድ አመት ሞልተን ለምን አንገላገልም ብለን መደረቅ ነው። ለምን ካሉ እስከዛው ለምን ናስር ሐይቅን ተጠቀሙ ከአምስት ዓመት በላይ ይበቃቹዋል እኛ በአንድና በሁለት አመት ሞልተን ስንጨርስ ውሃው ይደርስላቹዋል በልን መድረቅ ነው።

እንቢ ካሉ እንግዲያውስ አስታራቂ የአባይን ተፋሰስ አጉራትን ይጉ በወይይቱ ብሎ ማለት ። የዛን ግዜ ልካቸውን ሲያውቁ ወድ ውይይቱ ይመጣሉ።

እኔን የጨነቀኝ የኢትዬዽያ የውሃ ድርሻ ስንት ሊሆን ነው የሚለው ነው ከዚሁ ድርሻችን ለመስኖ የማንጠቀም ክሆነ ምኑን ነው ደርድር። ይህ በፍፁም መረሳት የለበትም ልክ እንደአልጀሪያው ወል መውጫ ቀዳዳ የሌለው ውል ተዋወለን እንዳንቀልጥ ። ከመጥፎ ስምምነት ምንም አለመስማማት ይበልጣል

ከዚህ ሲቀጥል ሌላው የሚያሳስብኝ ነገር የአፈራችን መሽርሽር ነው። በርታ እንዳሉት ግብፆችም ሱዳኖችም ደለላችንን ካልፈለጉት ያ ትልቅ የምስራች ነው ። በምንም ሁኔታ ደለላችን አባይም ግደብ እንዳይገባ ማረግ አለብን ስራው ታድያ ከገባር ወንዞች ይነሳል ምን ማረግ እንዳለብን ስናገር በጣም ቀላል ዜዴ ስለሆነ የምይሆን ይመስላል ግን ዜዴው ዝም ብሎ በሲሚንቶ ያልተስራ በካብ ላይ ካብ መደርደር ነው ። ታድያ ይህ ካብ ወሃ ያሳልፋል አፈሩን ይገታል እንዲህ እያለ ንፁህ ውሃው ብቻ ወድ ግብፅ ይሄዳል ።።

የዚህ የካብ ጥቅሙ ብዙ ዘርፍ ነው ። ውሃውን ጎርፉን ደራሽ ውሃውን ፍጥነቱን መቀነስ ከቻለ ይህ የዝናብ ውሃ ወደ ምድር ይገባል ይህ ማለት በስው ስራሽ ግድብ ውሃ ከምናጠራቅመው ይልቅ መሬት እንደእስፖንጅ ውሃውን መጣ ወደ መሬት ከርስ ምድር ታጠራቅምለን ዘንድ በሙሉ ወንዞችንን በእርካብ መገድብ አለብን ሚሊዬንዎች ውጥተው ይህንን ተግባራዊ ማረግ አለባቸው ምን አለ በሉኝ አካባቢያቸው በድርቅ መጠቃት ያቆማል ።።።

የበርታ ባሌበት አዲስባባ እና ሌሎችም ቦታዎች የውሃ ጎድጎድ ተቆፍሮ ውሃ ሳይገኝ ቀር ብለዋል ለዚህ መልሱ እኮ እርካብ ወንዞቻችን ውስጥ ማረግ ነው። ሲቀጥልም ሳር እና ዛፎችን የአገር በቀል ዛፎች ፍሬ አዛል ዛፎችን መትከል ነው በሙሉ ውሃ አጥ ጎድጎዶች ውሃ ያቁራሉ ምን አለኝ በሉ በአንድ የክረምት ወር ብቻ ፰፱% የውሃ ጎድጎዶች ተመልስው ውሃ አዘል ይሆናሉ ። ያልኩት በሙሉ ከተካሄደ።

በሐረር አፈር አውሎ ንፋስ የሚነሳውም እኮ ሳሩ ስለተመናመንና አፈሩ ለንፋስ ስለተጋለጠ ነው። ስራ ቢተከል በሶስት ወር ውስጥ ብቻ መሬቱን ከመሽርሽር ከውሃም ቢሆን ከንፋስ ያድነዋል ይህ ብቻ አይደለም የዘነበው ውሃ ወደ ከርስ ምድር እንዲገባ ያረገዋል።

kebena05
Member
Posts: 3122
Joined: 10 Nov 2019, 14:58

Re: Nile river fight on

Post by kebena05 » 19 Feb 2020, 18:19

Agameash
Abay belongs to Ethiopian. Your beloved TPLF leader just said he wants to be "independent". So, worry about your "independent" Tigray; leave the Abay issue or any Ethiopian matters to Ethiopians.
Ethoash wrote:
19 Feb 2020, 16:34

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: Nile river fight on

Post by Ethoash » 20 Feb 2020, 08:18

kebena05 wrote:
19 Feb 2020, 18:19
Agameash
Abay belongs to Ethiopian. Your beloved TPLF leader just said he wants to be "independent". So, worry about your "independent" Tigray; leave the Abay issue or any Ethiopian matters to Ethiopians.
Ethoash wrote:
19 Feb 2020, 16:34
what make me sad is not Eritrean evil hearted like u responded .. what make me sad is no buda Amhara come to defend Nile dam..Golden people worte history in Golden ink.. every time Nile river name mentioned everyone remember the golden kid meles አባይን የደፈረ ... in fact the lake that is formed behind Nile dam should be named after meles . Meles lake

even the Golden is an independent nation Golden people own the NIle dam do u remember who bought the Nile dam more then Golden no body the Amhara doesnt own the Nile dam but most Golden people bought the Nile dam .. donation is something else but i am talking about bond this is number one ... number two even Golden separated i dont wish evil on Ethiopia people they deserve to have Nile dam .... for this reason alone Meles build the dam out of Amhara state hence it make it pure Ethiopian Dam ... second even Golden separated from Ethiopia we can use or buy hydro power from Ethiopia u should also think that way what benefit does Golden get if Ethiopia become poor . if they r rich we get something even left over but if they r poor what left over is war and instability...

now if u have any suggestion about Nile dam or river pls come forward ....if Egypt or Arab try to take Eritrea port .. i will stand up for Eritrea



“Injustice anywhere is a threat to justice everywhere. We are caught in an inescapable network of mutuality, tied in a single garment of destiny. Whatever affects one directly, affects all indirectly.”

― Martin Luther King Jr., Letter from the Birmingham Jail


how in hell it is fair Egypt and Sudan take 100% of the water and leave us with zero % water they even have audacity to tell us not to use it for irrigation just send the water ................while they r wasting the water away by using flood irrigation ,and polluting the Nile water but when Ethiopia try to use it they are telling us we cant take one cap of water.. so our share is less then one cap..

Egypt share of water 75 billion liter
Sudan share of water 25 billion liter
Ethiopian share of water half a cap..

i think this fact must be told for every Egyptian that willing to listen i talked to many Arab background and they r siding with Ethiopia it is pure unfair .. but look at u u dark hearted Eritrean just look at you .. no wonder you call golden twisted heart u try to hide your own twisted heart...

as many time i told the history the Eritrean forgather called the cliff hanger road heart of Golden to mean they r the only own who have nerve of steal to build that road no Eritrea found at that time so the Italian settled for Golden and those Golden have shown heroic faith of will power to build that road.. if not for the golden that road would have not built hence good hearted Eritrean call the road Laba Tigray meaning iron steal hearted Golden.. if u doubt this tell me how come 3 million Golden colonized 100 million Ethiopian for 30 years and also managed to make Eritrean Singpooooooooooooooooooooooooooooooooooor at the same time.. pls tell me this

Post Reply