የፖለቲካ ሥርዓቱ የብሔር ማንነት ላይ የተመረኮዙ ሆኖ ሳለ፣ የፖሊሲ አማራጮችን አወዳድሮ ለማስመረጥ አይቻልም
Posted: 19 Feb 2020, 13:50
One of the glaring curse of identity politics is its lack of entertaining different policy alternatives and political views. Constituents are forced by the system to elect people who share ethnic identity than plausible policy alternatives that gears to accommodate ones' values . Such a system as we all know is introduced to the political realm by extremely narrow ethnic zealots whose main aim is to fatten their bank account at the expense of the people and the country they claim to represent.
Now all the air is suffocated with talks of election which gives no room for policy choices that could potentially lead the country out of its abject poverty and miserable human right abuse records. The master of identity politics is confined to its tiny region and ambivalent about whether it is to continue as part of the country it abused for 30 years. It is a sad reality that we as a nation are forced to live with.
"ቀጣዩ ምርጫም በብሔር ማንነት ላይ የተመሠረቱ ፓርቲዎች የበላይነትን ሊይዙ እንደሚችሉት በመጠቆም የሚናገሩት አስተያየት ሰጪዎች በማንነት ላይ የተመሠረቱ ጥቃቶችና እንዲሁም የደቡብ ክልል የክልልነት ጥያቄዎች የምርጫውን አዝማሚያ የሚያመላክቱ ናቸው ይላሉ፡፡ ስለዚህም በዚሁ ስሜት የፖሊሲ አማራጮች ፋይዳ ምንድነው በማለት ይጠይቃሉ፡፡"
"የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) ሊቀመንበር አቶ ዳውድ ኢብሳ፣ ለመራጮቻችሁ ምን የፖሊሲ አማራጮችን ይዛችሁ ነው ለምርጫው የምትዘጋጁት ሲባሉ፣ ‹‹እኛ እስከሚገባን ድረስ የፖሊሲ ጉዳዮች ለኦሮሞ ሕዝብ ሁለተኛ ናቸው፡፡ ከሕዝባችን ጋር ስንወያይ ነው የቆየነው፡፡ ለሕዝባችን ቀዳሚውና እጅግ ጠቃሚው ጉዳይ ቢኖር የራሳቸውን ተወካዮች መምረጥ ነው፡፡ የመንግሥት ሥልጣንን ሰላማዊ፣ ፍትሐዊና እውነተኛ በሆነ ምርጫ በተወካዮቻቸው በኩል በእጃቸው ማስገባት ነው፡፡ ሕዝባችንንም ለዚሁ ነው የምናዘጋጃቸው፤›› ብለው ነበር፡፡
https://www.ethiopianreporter.com/index ... icle/18114