Page 1 of 1

ኦሮምያ ለሁለት ተከፍላለች

Posted: 19 Feb 2020, 11:35
by Abaymado
ከሁሉ የሚገርመው ነገር: መደበኛው ጋሎች ሆኑ አክትቪስቶች ይህ እውነት ግልፅ እንዳይወጣ ተፍ ተፍ ሲሉ ማየት ነው;:
ሊስማሙ የሚችሉበት መንገድ ይኖር ይሆን? አንዱ አንዱን ሳይገድል ሰላም መፍጠር ይቻላል?
የጋላ መስገብገብ መጨረሻው ይህ ነው::

አንዳንድ ቦታዎች ጋሎች በብዛት ሆነው ፀረ አብይ ሰልፍ ሲያረጉ: ሌላው ደሞ የአብይ ደጋፊ ዱላውን ይዞ እየወጣ ነው::
እንደ እኔ ከሆነ: ፀረ አብይ በሚደረግበት ቦታ ሁሉ የአብይ ደጋፊዎችን ሰላማዊ ሰልፍ እንዲወጡ ቢደረግ ጥሩ ነው :: መከባበር ይመጣል:: አለበለዚያ ግን ይሄን መፍራቱ መዘዙ ቀላል አይሆንም::

በኦሮምያ አማራዎች የራሳቸውን ፓርቲ ቢያቅውቁሙ ጥሩ ነው::

Re: ኦሮምያ ለሁለት ተከፍላለች

Posted: 19 Feb 2020, 12:26
by Abdelaziz
BUT BOTH SIDES SEEK THE EVICTION OF PARASITIC SEFARIS LIKE YOU.

Re: ኦሮምያ ለሁለት ተከፍላለች

Posted: 19 Feb 2020, 12:29
by Za-Ilmaknun
በጠዋት ተነስቼ ወደ ድጋፍ ሰልፉ የመጣሁት ሰውዬውን ስለማምነው ነው – ኦቦ ቡልቻ ደምቅሳ

ለውጡንና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድን በመደገፍ በለገጣፎ የድጋፍ ሰልፍ ተካሄደ።

በድጋፍ ሰልፉ በርካታ ቁጥር ያላቸው የለገጣፎ ለገዳዲ ነዋሪዎች ተሳትፈዋል።

ሰልፈኞቹ በመደመር የብልፅግና ጉዧችንን እናሳካለን፣ ሃገር በሃሳብና በስራ ይገነባል፣ ከብልፅግና ጋር መጭው ጊዜ ብሩህ ነው የሚሉና ሌሎች መፈክሮችን አሰምተዋል።

Re: ኦሮምያ ለሁለት ተከፍላለች

Posted: 19 Feb 2020, 13:07
by Abaymado
ይህ የህልውና ጉዳይ ነው:: ለመኖር የሚደረግ ፍልጫ!!

ይህ ግዜ በጣም exciting እየሆነ ነው ::