Re: ትግራይና ኤርትራ ቢግባቡ ኖሮ አማራና ኦሮሞ እሳት ውስጥ ነበሩ- ለበጎ ነው - መጋቢ ሀዲስ እሸቱ አለማየሁ
ይኸ ትርጉም ዐልባ አነጋገር ይመስለኛል። ማንም ከማንም ጋር በመቧደን ማሸነፍም ወይም መሸነፍም የሚቻል አይደለም። መጋቢው ያልታዬው ሌላ አድማስ አለ። ይኸውም ዐማራ እና ኦርሞ ቢጣመሩ በጭራሽ ወያኔ እና ሻዕብያም ውጤት ዐልባ ይሆኑ ነበር። በመሠረቱም ለወያኔ 27 ዓመት በሥልጣን መኖር ዋናዎቹ ምክንያቶች ኦሮሞዎች ናቸው። ኢሳይያስም ይህን ስለተረዳ ነበር ዳውድ ኢብሳ እና የኦነግ ምልምሎችን ዱቄት እየሰፈረ አሥመራ ሲቀልብ የነበረው። ቁም ነገር መሆን ያለበት ማን ነው ከእውነት ጋር የሚጓዘው፣የቡድን አስተሳሰብ አግላይ እና ኢ-ፍትሃዊ መሆኑንስ ተረድተነዋል።
Re: ትግራይና ኤርትራ ቢግባቡ ኖሮ አማራና ኦሮሞ እሳት ውስጥ ነበሩ- ለበጎ ነው - መጋቢ ሀዲስ እሸቱ አለማየሁ
"ቢግባቡ ኖሮ..." ha! ha! ha! That is an oxymoron. The down to earth honest magnanimous and hard-working Eritreans and the ever lying, cheating, deceiving, denying and backstabbing Tegaru are like day and night. There is no trace of semblance between them. Can one expect no reaction (explosion) if a source of fire is in the vicinity of petrol fumes? Nah, Tegaru are a low class of their own whom the Eritreans could never trust! Never again!