ኢዜማ (ኢንተርቴይመንት ዜማ ማሕበር) ከዜማ ባሻገር የፊልሙን ኢንዱስትሪ ተቀላቅሏል
ኢዜማ የግንቦት 7ን ታሪክ በፊልም እየሰራ ነው አሉ። ለዚህም ሱፍና የባንክ አገልግሎት የሚያስተዋውቁትን አርቲስቶች እንዲሰሩት ተፈልጎ ሳይሆን ሲቀር በፎቶ የሚታየው አርቲስት እያሰራ ነው። የፊልሙ ተዋናኞች ደግሞ ከኤርትራ መጥተው ወረታ ካምፕ የሚገኙት ታጋዮች ናቸው። ቀረፃው ብልሸለቆ የተደረገ ሲሆን በቀጣይ ወደ ኤርትራ ይሄዳል። የሰሞኑን ባሕርዳር ተገኙ ተብሎ በአማራው ላይ የተሴረ ሴራም በግልፅ "ፊልም ነው" ቢሉ ይሻል ነበር።
ትያትርና ፊልም ለመስራት ከምርጫ ቦርድ ምዝገባ የወሰደ ብቸኛው ኢንተርቴይመንት ዜማ ማሕበር መሆኑ ነው!
ከዚህ ሁሉ ለምን የብልፅግና የባሕል ቡድን አይሆንም ግን?
ኢንተርቴይመንት ዜማ ማሕበር (ኢዜማ)
