Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Revelations
Senior Member+
Posts: 34573
Joined: 06 Jan 2007, 15:44

ሕዳሴው ግድብ ስምምነት በመሪዎች ደረጃ እንዲፈረም አሜሪካ ጥረት እያደረገች ነው [ዋዜማ ሬዲዮ]

Post by Revelations » 17 Feb 2020, 08:56

አንድ የድርድሩ ተሳታፊ እንደሚሉት ከቀዝቃዛው የዓለም ጦርነት በኋላ ኢትዮጵያ እንዲህ ያለ ዲፕሎማሲያዊ ፈተና ገጥሟት አያውቅም። የዚህ ድርድር ውጤት የአሜሪካና የኢትዮጵያን ግንኙነት ሊያናጋ የሚችል ነው።

“አሁን የምንደራደረው ግብፅን ለማሳመን ሳይሆን አሜሪካንን ላለማስከፋት ነው” ባለሙያው ያሰምሩበታል።


Please wait, video is loading...

Revelations
Senior Member+
Posts: 34573
Joined: 06 Jan 2007, 15:44

Re: ሕዳሴው ግድብ ስምምነት በመሪዎች ደረጃ እንዲፈረም አሜሪካ ጥረት እያደረገች ነው [ዋዜማ ሬዲዮ]

Post by Revelations » 17 Feb 2020, 12:49

የህግ ሰነዶች በዚህ ጉድለት ላይ እያሉ ኢትዮጵያ ሶስተኛ ወገን አደራዳሪ ከግብጽ ጋር ሆኖ ያዘጋጀው ሰነድ ላይ እንድትፈርም ጫና መደረጉ አለማቀፍ ህግን የጣሰ ነበር ይላሉ ስለድርድሩ በቅርበት የሚያውቁ ምንጮቻችን። ሆኖም በኢትዮጵያ መንግስት በኩል በኩል ድርድሩን በስምምነት የመጨረስ ፍላጎት የነበረ ቢሆንም በዋሽንግተን ሲሳተፉ ከነበሩ የህግና የቴክኒክ ጉዳይ ሙያተኞች መካከል አራት ቁልፍ ተደራዳሪዎች ቀድመው ድርድሩን አቋርጠው ወጥተዋል። እንደገና ለሙያዊ እርዳታ ቢፈለጉም የድርድር ሂደቱ ተገቢ አልነበረም ብለው በማመናቸው ፍቃደኛ አልሆኑም።

Revelations
Senior Member+
Posts: 34573
Joined: 06 Jan 2007, 15:44

Re: ሕዳሴው ግድብ ስምምነት በመሪዎች ደረጃ እንዲፈረም አሜሪካ ጥረት እያደረገች ነው [ዋዜማ ሬዲዮ]

Post by Revelations » 17 Feb 2020, 13:35

Please wait, video is loading...




Post Reply