Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Zreal
Member
Posts: 486
Joined: 15 Mar 2019, 20:33

"ቄሮ" አርቲስቶች ቡራዮ ላይ በዘፈን ምርጫ ሰበብ እርስ በእርስ ተደባደቡ እየተባለ ነው።

Post by Zreal » 17 Feb 2020, 01:28

"ቄሮ" አርቲስቶች ቡራዮ በዘፈን ምርጫ ሰበብ እርስ በእርስ ተደባደቡ እየተባለ ነው።

መጀመርያም ድንጋይና ዱላ እንዳይዙ ቅድመ ጥንቃቄ ማድረግ ይገባ ነበር። ከአሁን ቀደም ልጅ ያሬድ የሚባለውም ሌሎቹም ዱላ ይዘው ፎቶ ሲነሱ አይተናል። ለአርቲስት ክራር እንጅ ካራም፣ ድንጋይም፣ ዱላም አያስፈልገውም ነበር። አርቲስቶች ደን እንዳይጨፈጨፍ ታዋቂነታቸውን ተጠቅመው ማስተማር ሲገባቸው፣ እንደ ሌላው በየቀኑ ዛፍ እየዘነጠፉ ሲያወዛውዙ መዋላቸው ሌላ ውድቀት ነው።