የአብይ በመጠኑም ማለቃቀስ ለምን እንደሆነ ግልፅ ነው: አማራ እንዲህ በቀላሉ በእጁ የሚገባ አይደለም:; ሕዝቡን ለማሳመን የሆነ ታክቲክ ሳያስፈልግ አይቀርም:: ብአዴንና አብይ በአማራ ክልል እንዲያሸንፉ አብን መወገድ አለበት: ችግሩ እንዴት ይወገድ? ህዝቡ ነው ትልቅ እንቅፋት የሚሆነው :: እንደ ሰኔ 15 አይነት ድራማ ሳያስፈልግ አይቀርም::
አብይ ትልቁ ችግሩ : በሚናገርበት ግዜ ቃላት አይመርጥም:: ባሌ ሄዶ አማራንም ጭምር ደቁሶ ነው የተመለሰው: : አብይ የጥላቻ ንግግርን በሕግ አስደነገገ : እሱ የሚነዛው የጥላቻ ንግግርስ? እሱ ለፍርድ እንዲቀርብ አያስደርገውም?/
አዲስ ነገር ካልተፈጠረ አማራ ክልል አብይን መምረጡ አጠያያቂ ነው:: ኢዜማማ እስከነጭራሹ ድምፅ ማግኘቱ ያጠራጥራል ::
የኦሮምያ ክልል በአብይና በጋላዎች መካከል ይናከሱበታል:: አብይ ጋላዎችን አሸንፎ ከመጣ ተስፋ ይኖረዋል: አለበልዝያ ግን አደጋ ነው:: አማራን እግር ስር ወድቆ መለመን ግድ ሊሆንበት ነው::
ሊሰመርበት የሚገባው ነገር : እኛ አብይ መጣ ወይም ታደሰ መጣ ደንታችን አይደለም:: የምንፈልገው ስርዓትን የተከተለ መንግስት ነው:: አብይ የአምባገነኑንና የከሸፈውን የኢሳያስ አፈወርቂን የአስተዳደር ሲስተም ሊጠቀም አይችልም::
Re: የአማራ ክልል ለማንም የማይበገር እየሆነ ነው: አብይ አማራ ክልል ማሸነፉ አጠራጣሪ ነው: ለዚህም ነው complain እያረገ ያለው:: ያለው አማራጭ አብንን ማስወገድ ነው: ግን የሕዝቡ
ግን በመጀመሪያ ምርጫ የመኖር እና ያለመኖሩ ዕድል እንዴ እኔ 50 ፐርሰንት 50 ፐርሰንት እኩል ዕድል ይኖራቸዋል ባይነኝ። ምርጫ ቢኖርም እንኳን ምርጫ ተብሎ የመጠራት ፋይዳው እጅግ ኢምንት ይሆናል። ምክንያቱም የምራጫ መስፈርት የሚያሟላ ምንም ዓይነት ቅን የሆነ አገራዊ እና ፓለቲካዊ ድባብ ገና አልተፈጠረም። ምናልባትም ከምርጫው በፊት ዐብይ በርካታዎችን ወጥመድ ውስጥ ማስገባቱ አይቀርም። ይህ ካልሆነ ደግሞ የምርጫው ጊዜ ገደብ ይተላለፋል ባይነኝ። በተለይ የኦነግ ኦፌኮ እና ወያኔ በምንም ሁኔታ የፓለቲካ ፓርቲነት እርባና እና ብህርይ ያለመኖራቸው ብቻ ሳይሆን የሁከት እና ዕልቂት አስኳል ስለሆኑ፣ዐብይ ይኸን ባህርያቸውን በመጠቃቀስ ምርጫ አለመካሄዱ ይበልጥ ምርጫ ከማካሄዱ የተሻለ ህጋዊ እና ሞራላዊ መሠረት አለው የማለት ስልት ይጠቀማል። ያካልሆነ ምርጫ ተብዬው ምርጫ ተብሎ ቢካሄድ፤ያለ ጥርጥር ዐማራ ክልል በአብን ሙሉ ለሙሉ ነፃ ይወጣል። ኦሮሞ ክልል ምናልባት የዐብይ እና ኦነግ ኦፌኮ እኩል ዕድል ይኖራቸዋል ያም ካልሆነ ዐብይ የማሸነፍ ዕድል ሊኖረው ይችላል። ምክንያቱም፣ ወለጋ መንግስት የለም ማለት ይቻላል፣ በጅማ ዞን ወይም ደቡብ ምዕራብ ኦሮሞ፣ ሸዋ የነ ዐብይ የማሸነፍ ዕድል አለው ባይነኝ፣ ባሌ እና አሩስ የአባ ሜንጫዎቹ ቀጠና ስለሆነ አስቸጋሪ ቢሆንም በስልጣን ላይ ያለው ፓርቲ በቆጠራው ይሁን በመስክ ብዙ ስልቶች ይጠቀማል። ትግራይ ክፍለ ሀገርን በተመለከተ ምንም ድቅድቅ ጨለማ ነው - ትርጉም የለውም። ወያኔን የሚያባርረው ሌላ ኃይል በጥቂት ጊዜ ይፈጠራል ባይነኝ።Abaymado wrote: ↑16 Feb 2020, 12:49የአብይ በመጠኑም ማለቃቀስ ለምን እንደሆነ ግልፅ ነው: አማራ እንዲህ በቀላሉ በእጁ የሚገባ አይደለም:; ሕዝቡን ለማሳመን የሆነ ታክቲክ ሳያስፈልግ አይቀርም:: ብአዴንና አብይ በአማራ ክልል እንዲያሸንፉ አብን መወገድ አለበት: ችግሩ እንዴት ይወገድ? ህዝቡ ነው ትልቅ እንቅፋት የሚሆነው :: እንደ ሰኔ 15 አይነት ድራማ ሳያስፈልግ አይቀርም::