Page 1 of 1

በትግራይ እና በዓቃቤ ሕግ መሀል ስለጌታቸው አሰፋ የተደረገ ፈገግ የሚያሰኝ የደብዳቤ ልውውጥ

Posted: 16 Feb 2020, 08:44
by Mahlana
የፌዴራል አቃቤ ህግ ለትግራይ ክልል የፃፈው ደብዳቤ

"አቶ ጌታቸው አሰፋ በሰሩት ወንጀል ስለሚፈለጉ ይዛችሁ እንድታቀርቡልን "

የትግራይ ክልላዊ መንግስት የሰጠው መልስ

"በፃፋችሁልን ደብዳቤ መሠረት አቶ ጌታቸው አሰፋን ይዘን እንድናቀርብላችሁ ግለሰቡ የሚገኙበትን ትክክለኛ አድራሻ እንድትገልፁልን እንጠይቃለን"


:lol: :lol: :lol: :lol:
Please wait, video is loading...