ትናንት በብሄራቸው ብቻ ነው የታሰሩት ያላቹህን የቀድሞ የህወሓት ባለስልጣናት መታሰር ትክክል ነው የምንለው፣ ህወሓት በትግራይ በፖለቲካ አመለካከታቸው ብቻ የምታስራቸው ተጋሩ ስላለ ነው፣ የዚህ መጨረሻ በትግራይ የትግራይ መሳፍንት ታሪክ ተደግሞ፣ ህወሓት ላንዴ እና ለመጨረሻ የምትጠፋበት ጊዜ ቅርብ ነው፣ ያኔ ሂሳብ ማወራረዱም ይቀጥላል። ዝምታ የመረጥከው የትግራይ ሙሁር፣ ህወሓት በአደባባይ ትግራይ ውስጥ የትግራይ ወጣቶች ከተማ ውስጥ መረሸን ስትጀምር የሚገባህ ከሆነ ጊዜ ለኩሉ። ዶ/ር ማርቆስ አይዞህ ይህም ያልፋል።
