በትግራይ ነዋሪ የሆነው ዶ/ር ማርቆስ ገሰሰ በማይታወቁ የህወሓት ሰዎች ከፍተኛ ድብደባ ተፈፅሞበታል!
Posted: 15 Feb 2020, 22:33
በክልሉ የጤና ተቋም ዘርፍ ለመሰማራት በሚያደርገው ጥረት በተደጋጋሚ በደሎች ሲፈፀምበት የቆየው ዶ/ር ማርቆስ "የትግራይ ክልል መንግስት ምን ይመስላል"? ሲል ከተፈፀመበት ድብደባ ጋር አያይዞ ጠይቋል። በዶ/ር ማርቆስ የተፈፀመበት ድርጊት ነውረኛና የሚወገዝ ነው! ሁሉም አገር ወዳጅ ኢትዮጵያዊ ሊኮንነው ይገባል።



