Page 1 of 1

የካቲት 11 "ብሔራዊ የውርደት ቀን" የብሎ የሚከበርበት 7 ምክንያቶች!

Posted: 15 Feb 2020, 16:53
by Hameddibewoyane

Re: የካቲት 11 "ብሔራዊ የውርደት ቀን" የብሎ የሚከበርበት 7 ምክንያቶች!

Posted: 15 Feb 2020, 17:01
by Abere
ኧረ በአባ ዳኜው! ከወያኔ አህያ ጥጋብ ትችላለች። ማለዳ ማለዳ እንዴ ማለዳ ወፍ ስለ አቡነ አራጋዊ እያሉ መዘመራቸውን እረስተውት ቁጭ። አህያ እንኳን መልሳ የምትግጠውን ሳር ይኸን ያህል ፋንዳያዋን አትጥልበትም - ቦታ ሳትመረጥ ትቀራለች። ወያኔ ችግር እንጅ ጥጋብ አይችልም። ግን የተሰረቀ ገንዘብ ነው።