Page 1 of 1

Lies and lies and lies and lies!! Général Asamnew vs PM Abiy: Fact check

Posted: 15 Feb 2020, 13:23
by Mahlana
by Kassa HaileMariam
****************************
ምስጢራዊው ገዳይ እስከ አሁን ለፍርድ ሊቀርብ ያልቻለው ምንሊክ ቤተመንግስት ውስጥ ስለመሸገና ፖሊሱም፣ ዓቃቤ ህጉም፣ ዳኛውም እሱ እራሱ ስለሆነ ነው!
——————————
በፓርላማ በተቃውሞ የፀደቀው የጥላቻ ንግግሮችና ሐሰተኛ መረጃ አዋጅ፤ ገና ፊርማው ሳይደርቅና በነጋሪት ጋዜጣ ሳይታተም፤ አብይ አሕመድ እንደለመደበት የውሸት መረጃውን ዱባይ ላይ ለቀቀው!

አብይ አሕመድ በዱባይ፤ "... አሳምነው ፅጌን ገደለ አትበሉኝ፤ እኔ ወዳጁ ነበርኩ፤ ደህንነት ባለስልጣን በነበርኩበት ጊዜ እንዳይታሰር ስንት ደባ ፈፅሜ ነበር፤ በዚህም ልጆቼ ለ7 ዓመታት በአሜሪካ ተሰደዋል፤ ስልጣን እንደያዝኩም ሳምንት ባልሞላ ጊዜ አስፈትቼ ሾሜዋለሁ፤ ... ይህን ሁሉ እሱ ያውቃል፤ ... ስለዚህ ገደልከው አትበሉኝ፤ ..." ብሏል።

ሆኖም ግን አገር የሚያውቀው ፀሓይ የሞቀው መረጃ እንደሚያረጋግጠው፤

* አሳምነው ፅጌን አብይ አልነበረም ያስፈታው
* አሳምነው የተፈታው የካቲት 14, 2010 ነው
* ኢሕአዴግ አብይን በሊቀመንበርነት የመረጠው መጋቢት 18, 2010 ነው
* አብይ በፓርላማ ጠቅላይ ሚንስትር የሆነው መጋቢት 24, 2010

* አሳምነውን የመከላከያ ሰራዊት አሰማርቶ አሳዶ እጁን ሊሰጥ ሲል ያስገደለው የአገሪቱ ጠቅላይ ሚንስትርና የጦር ሃይሎች ጠቅላይ አዛዥ አብይ አሕመድ ነው
* የኢንጅነር ስመኘው፣ የጀነራል ሰዓረ፣ የጀነራል ገዛኢ፣ የዶ/ር አምባቸውና የሌሎች በርካታ ባለስልጣናትና ዜጎች ምስጢራዊ ገዳይና አስገዳይ አብይ አሕመድ እስከ አሁን ለፍርድ ሊቀርብ ያልቻለው ምንሊክ ቤተመንግስት ውስጥ ስለመሸገና ፖሊሱም፣ ዓቃቤ ህጉም፣ ዳኛውም እሱ እራሱ ስለሆነ ነው! ግን ብዙም ርቀት አይዘልቅም!

Re: Lies and lies and lies and lies!! Général Asamnew vs PM Abiy: Fact check

Posted: 15 Feb 2020, 13:44
by Ethoash
Mahlana wrote:
15 Feb 2020, 13:23
by Kassa HaileMariam
****************************

እሺ ጄነራል ዓሳምነው ማ ነው ስልጣኑን የመለስለት ።።። ይህንን ከተስማማን ምን መረጃ አለህ አብይ ለመግደሉ ። በስማ በለው ፤ በወሬ ሳይኖን፤ ባልቧላታ ሳይሆን፤ በስም ማጥፋት ሳይሆን በማስረጃ ያለህ ነገር አለ። ኦጄ እንኳን ሚስቱና ወዷጇን ገድሎ ከእስር አምልጦ ይሆናል ግን በሕጉ መስረት ኦጄ ማምለጡ አግባብ ነው ፤ ለምን ብትለኝ ከሳሿች ማስረጃ መምጣትና ማሳመን ስላቃታቸው ነው። የፈለግኸውን ያህል ተጠራጠር ። እሱ ነው እያልክ የቡና ወሬ አወራ ። ከእንግዲህ በኋላ ማንም በወሬ አይታስረም አለቀ ደቀቀ።

በጣም የሚገርመኝ ነገር እነዚህ ተቆርቋሪዎች ለምን ለአንባቸው እንዲህ አያለቅሱም። ለምን ለአብዲ አሌ ያለፈርድ ለታርስረው ለምን አያለቅሱም ።

እሺ የአብዲ አሌ ይቅር ለምን ፱ የፈደራል ፖሊሶችን የገደለውን የወልቃይት አስመላሽ ይታስር አትልም። አንተም ስለ ሕግ ሳይሆን ስለአማራ ዘረኝነትና ፖለቲካ ነው የምታወራው ። በዚህ ላይ ማን ነው ማንን መክሰስ የሚችለው አንድ ተራ ጫት ቃሚ ጦማሪ ነው ወይ። በሐስት ከከሰስ ለመታስረ ካሳ ለመክፈል ዝግጁ ነው ወይስ ዝም ብሎ ተረት ተረት ነው የሚያወራው።

Re: Lies and lies and lies and lies!! Général Asamnew vs PM Abiy: Fact check

Posted: 15 Feb 2020, 14:16
by Abere
አንድ ነገር ጴንጤዎች ትንሽ የአእምሮ ችግር አለባቸው የሚባለው ሀሜት እውነት ነው መሰለኝ። ይኸ ዐብይ አህመድ ልክ እንዴ ጴንጤዎቹ ፓስተሮች ነው ሳያስብ የሚያወራው። እንዴት ነው እርሱ ከእናት ልጅ የበለጠ ለአሳምነው የሚቆረቆር የነበረው። የእናት ልጅ ስለሆነ ነው የገደለው። ዐብይ ገዳዩ የእናት ልጅ ይባል ይሆን። መንግሥቱ ኃይለማርያም እኮ መንጌ መንጌ የሚባለው እቅጩን ስለሚናገር ነው። መንጌ ቀይ ሽብር አፋፋምኩበት ይልኸል - ወይም መንጋ የእናት ጡት ነካሽ እርምጃ ተወሰደበት ይልኻል።

Re: Lies and lies and lies and lies!! Général Asamnew vs PM Abiy: Fact check

Posted: 15 Feb 2020, 14:37
by Ethoash
Abere wrote:
15 Feb 2020, 14:16
አንድ ነገር ጴንጤዎች ትንሽ የአእምሮ ችግር አለባቸው የሚባለው ሀሜት እውነት ነው መሰለኝ።
መንጌን ከፈለግህ ለምን ዝምባቡዬ አት ሄድም።

ትንሽ እንኳ መስረቁን የሚያወቅ ሌባ ይሻላል ይላል አማራ ። አማራ ሲተርት ከጎሮ ከገባ ሌባ በፊት በር የገባ ሌባ ደፍሮኛል ይላል። ማለቱ ምን መስለህ በጎሮ የገባው ሌባ መስረቁን ጥፋተኝነቱን አውቆ ተደብቆ ነው የሚስርቀው ባለቤቱም ከነቃ ሮጦ ያመልጣል ። ግን በፊለፊት የገባ ሌባ አይነ ደርቅ ነው ። ተነሳህም አለተነሳህም ደንታ የለውም አይንህ እያየ ስርቆህ አዋርዶህ ክብርህን ድፍሮት ይሄዳል ።

ታድያ መንጌ በፊለፊት ገድሌ አዎ ገድየዋለሁ ሲልህ እኮ ራሽያኖችን ተማምኖ ምን ታመጣለህ ብሎ ነው ፊለፊት የሚነገርህ ። ከባስበትም ደግሞ ሬሳ ከፈለህ ወስድ ግን አታልቅስ ይልኸል ። ይህ ከግድያው በላይ ክብር የሚነካ ጉዳይ ነው። ግን ለእንዳንተ ያለ አጋሰስ መንጌ ወንዳታ ነው በግልፅ ይነግርሀል ተለኛለህ። ምን አባህ ታመጣለህ ብሎ እኮ ነው። ደግሞም አርጎታል ። የፈሪ ብትር ብዙ ነው ይባላል አንደ ሰው እስከሚቀር እንዋጋለን ሲል ከርሞ እግሬ አውጪኝ አለ ። እሲቲ ስሙን አታንሳው በስላም ይኑርበት ።። ሚስቱ እንኮን ንቃው ምግቡን እራሱ ስርቶ ለመብላት መጨረሻው ይህ ሊሆን ነው ወይ አስር ሚልዬን ሕዝቦችን የጨረሰው ።

Re: Lies and lies and lies and lies!! Général Asamnew vs PM Abiy: Fact check

Posted: 15 Feb 2020, 16:09
by Abere
Ethoash wrote:
15 Feb 2020, 14:37
Abere wrote:
15 Feb 2020, 14:16
አንድ ነገር ጴንጤዎች ትንሽ የአእምሮ ችግር አለባቸው የሚባለው ሀሜት እውነት ነው መሰለኝ።
መንጌን ከፈለግህ ለምን ዝምባቡዬ አት ሄድም።

ትንሽ እንኳ መስረቁን የሚያወቅ ሌባ ይሻላል ይላል አማራ ። አማራ ሲተርት ከጎሮ ከገባ ሌባ በፊት በር የገባ ሌባ ደፍሮኛል ይላል። ማለቱ ምን መስለህ በጎሮ የገባው ሌባ መስረቁን ጥፋተኝነቱን አውቆ ተደብቆ ነው የሚስርቀው ባለቤቱም ከነቃ ሮጦ ያመልጣል ። ግን በፊለፊት የገባ ሌባ አይነ ደርቅ ነው ። ተነሳህም አለተነሳህም ደንታ የለውም አይንህ እያየ ስርቆህ አዋርዶህ ክብርህን ድፍሮት ይሄዳል ።

ታድያ መንጌ በፊለፊት ገድሌ አዎ ገድየዋለሁ ሲልህ እኮ ራሽያኖችን ተማምኖ ምን ታመጣለህ ብሎ ነው ፊለፊት የሚነገርህ ። ከባስበትም ደግሞ ሬሳ ከፈለህ ወስድ ግን አታልቅስ ይልኸል ። ይህ ከግድያው በላይ ክብር የሚነካ ጉዳይ ነው። ግን ለእንዳንተ ያለ አጋሰስ መንጌ ወንዳታ ነው በግልፅ ይነግርሀል ተለኛለህ። ምን አባህ ታመጣለህ ብሎ እኮ ነው። ደግሞም አርጎታል ። የፈሪ ብትር ብዙ ነው ይባላል አንደ ሰው እስከሚቀር እንዋጋለን ሲል ከርሞ እግሬ አውጪኝ አለ ። እሲቲ ስሙን አታንሳው በስላም ይኑርበት ።። ሚስቱ እንኮን ንቃው ምግቡን እራሱ ስርቶ ለመብላት መጨረሻው ይህ ሊሆን ነው ወይ አስር ሚልዬን ሕዝቦችን የጨረሰው ።
ምሣሌያዊ አባባሉን በትክክል ያልከው አይመስለኝም። በፊት በር ከገባው ሌባ ይልቅ በጓሮ የገባው ሌባ አጥቅቶኛል ይመስለኛል። በሌላ አነጋገር ከጥላቴ እራሴን መጠበቅ ይቀለኛል ከወዳጅ ጠላት ግን ማን ይጠብቀኛል ዓይነት ነው። ዐብይ አህመድ ማለት በጓሮ በር የገባ የአማራ ቀበኛ ጠላት ነው - ሌላው ጠጉረ ልውጥ ወያኔ ነው። በአፉ መልካም ይተርክልሃል - በገሀድ ግን እየሆነ ያለው ኢትዮጵያ ውጥንቅጡ ከጠፋበት ማጥ ገብታለች። አስተውል ዛሬ በትግራይ ውስጥ ከፍተኛ ቀውስ አለ(መንግሥት የለም)፣ በኦሮሞ ክልል ምንም ህግ እና አስተዳደር ፈርሷል። በሌሎችም እንድሁ ሥጋት አለ። በተለይ በሁለቱ ክልል ሁከት እና ተስፋ መቁረጥ ነግሦ የወድፊቱ የጉዞ ምህዋር ጠፍቷል። ይኸ ለም ይመስልሃል። መልሱ ግልፅ ነው - ለአገሪቷ የሚደሰኮረው እና በተግባር ለመስራት የሚሞከሩት የግራ እግር እና የቀኝ እግር ጫማ አሰራር ያህል የማይገጣጠሙ በመሆናቸው ነው። መንጌ እውነቱን ነግሮህ ከመሸበት ያድራል። አስተውል መንጌ የተነበየውን።
1) ሌባ እና ሌባ ሲካፈል እንጅ ሲሰርቅ አይጣላም አለ። ወያኔ እና ሻዕብያ ሁለቱም ከሀዲ ሌቦች ናቸው ኋላ ግን ይጣላሉ ማለቱ ነው። ተጣሉ እኔ ቡና እና ጤፍ እልካልሁ አንተ አትልክም በመባባል
2) ወያኔ የእናት ጡት ነካሽ ነው። እውነት ነው ወያኔ ኢትዮጵያን እንዴ ቀን ጅብ ቡችሎች ገጥግጦ ነው የጠባት። ይኸ አንሶት በስሟ 30 ቢልዮን ለምኖ 30 ቢልዮኑን ከለመነበት አገር ባንክ ሰርቆ ደበቀው።
3) ሲነገራችሁ የማትሰሙ ብቻ ሳይሆን ከኋላ ቢወጓችሁ አትሰሙም፣የእናት ጡት ነካሽ ነገ ዘልዝሎ ይበላችኋል ብሎ ነበር ለኢትዮጳይ ህዝብ። ይኸም ደረሰ። ከግበረ ሶዶም እስከ ሜንጫ ጥቃት የተፈፀመው በወያኔ ነው።

በመጨረሻ ከወያኔ እሥር ቤት እና ከኦነግ ሜንጫ፣ መንጌ በቁርጡ እርምጃ ወስጀበታለሁ ያለው ይሻላል። በመሠረቱ መንጌ ከረሸነው ወያኔ የገደለው ይበልጣል- በቁጥር አይገናኙም። መንጌ ድስፕሊን አለው፣ ወያኔ ሥርዐተ ዐልባ አገዳድል እና የእስርቤት አያያዝ ነው የነበረው። አንድ ነገር ግን ማንም ግፍ የፈፀመ የሥራውን ያህል ዋጋ ይከፈለዋል። መንጌ ዚምባቡዌ ሀራሬ ይኖራል፣ የግፍ ሂሳቡን በማወራረድ ላይ ያለው የእናት ጡት ነካሹ የትግሬ ወያኔ የዐይጥ ጉድጓድ ያህል ክፍለ ሀገር ከተማ ተደብቋል። ልዩነቱ ይኸን ያህል ይሰፋል። ዛሬ መከራውን የሚበላው ሁለት ወገን አለ ምንጌ አይደለም። መከራውን የሚበላው የኢትዮጵያ ህዝብ እና ወያኔ ብቻ ናቸው።