ኢህአዴግን መቀመቅ ከከተቱት ሰዎች አንዱ ነኝ
- ተቃውሞ የማደርገው ሽግግሩን ለማሳካት ነው
- በምርጫው ማንም ያሸንፍ ከሁሉም ጋ አብሮ ለመስራት ዝግጁ ነን
- ህወኃት ቢሄድም የኢህአዴግ ስርዓት ቀጥሏል
ለበርካታ አመታት በአገሪቱ የነበረውን ስርዓት በመቃወም ከፍተኛ ትችቶችን በማህበራዊ ሚዲያ ሲሰነዝር ቆይቷል፡፡ በዚህም ምክንያት በሽብርተኝነት እስከ መፈረጅ ደርሷል፡፡ ለውጡን ተከትሎ ወደ አገሩ የተመለሰው አክቲቪስት ጀዋር መሃመድ፤ ከጥቂት ወራት በፊት የኦሮሞ ፌደራሊስት
ኮንግረንስ (ኦፌኮ) አባል ሆኗል፡፡ በቀጣይ ምርጫም እንደሚወዳደር ተናግሯል፡፡ ከምርጫ ቦርድ ጋር በዜግነት ጉዳይ እየተወዛገበም ይገኛል፡፡ የአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ ሰላም ገረመው አክቲቪስትና ፖለቲከኛ ጀዋር መሃመድን በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ አነጋግራዋለች፡፡
ሙሉውን ዝርዝር ይህንን በመጫን ያገኙታል - https://mereja.com/amharic/v2/219250
-
MINILIK SALSAWI
- Senior Member
- Posts: 11396
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
- Contact: