Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Hameddibewoyane
Member
Posts: 3890
Joined: 25 Sep 2019, 02:42

ምርጫ ከተያዘለት ጊዜ ገደብ እንዲራዘም ተጠየቀ!

Post by Hameddibewoyane » 15 Feb 2020, 09:25

የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክርቤት ዛሬ ባካሄደው ስብሰባ የ2012ቱ ሃገራዊ ምርጫ ከተያዘለት ጊዜ ገደብ እንዲራዘምና ለሚመለከተው አካል ማለትም ምርጫ ቦርድና ለሌሎች ተቋሞች የተሰየመው አመራር ይህንን እንዲያሳውቅ በ41 ድምፅ ድጋፍ ፣ በ6 ድምፀ ተዓቅቦና በ6 ተቃውሞ ውሳኔ አስተላልፏል፡፡

ፖለቲከኞች ያበዱባት ሃገር፡፡
እንደሃገር ቀጣዩ ጉዟችን ከባድ ይመስላል፡፡