Re: የቴዲ አፍሮ ፓርክ፣ የቴዲ አፍሮ ጎዳና !!!
Egzio meharena Kristos nebel ab Tigray,sweet 1950s,sweet childhood.
Re: የቴዲ አፍሮ ፓርክ፣ የቴዲ አፍሮ ጎዳና !!!
ይሄን ነበር ስል የነበረው የውጭ ጎብኞች ገቢ የሚገኘዉ ደባሪ የሆነ በየ ኣለሙ እንደ ባቢሎን መገንባት ብቻ ኣይደለም። ታሪካዊ ቦታዎችን ሰርቶ ማስጎብኘት ነው። ፈሩንጆች በርግጠኝነት እንዲዚ ኣይነት ቦታ ነው መጎብኘት የሚፈልጉት። ሌሎች ቦታዎችም፣ ክ፨ሃገር ቦታዎችንም እንደዚህ ማድረግ ኣለባቹው።