Page 1 of 1

በቀቀኖቹ (የሀበሻ ሚዲ ሰዎች) የአማራን ሕዝብ ከበግ ባህሪ ጋር አመሳሰሉት

Posted: 14 Feb 2020, 15:08
by AbebeB
በግን ለማብረር የመጀመርያዋን ብቻ ማስደንገጥ ነው፡፡ ከዚያ ሌላው በግ የሚሮጠውን ተከትሎ ብቻ መሮጥ ነው፡፡ በዓለም ዙርያ ያለው አማራም እንዲሁ ነው የሆነ የሚመስለው፡፡ በኦሮሞ ጥላቻ መርዝ ተሞልቶ ደማቸው የሚዘዋወረው በቀቀኖች መርዛቸውን ጠላ ውስጥ ጠብ አድርገው ሕዝቡንም አጠጡት፡፡ ከዚያ በመላው ዓለም ያለ አማራ እየተቀባበለ የኦሮሞን ነጻነት ታጋዮች ከቦኩሀራም ጋር ማመሳሰልና ርግማን ጀመረ፡፡

ዛሬ ላይ እውነቱ ሲወጣም ይቅርታ ለማለት የደፈረ የለም፡፡ ለዚህ ነው ከእናንተ ጋር መኖር ለኦሮሞና ደቡብ ሕዝቦች በራስ ውሳኔ ሲኦል ለመግባት እንደመወሰን ነው የምንለው፡፡

ጃል መሮ ድርባ የተወጣለት የነጻነት ተፋላሚ ጀግና ብቻ ሳይሆን ስለድራማውም አስቀድሞ የነገረን ምሁራችን ነው፡፡