አብይ አህመድ እና ግንቦት 7/ኢዜማ በአማራ ህዝብ ላይ ታሪክ የማይርሰው ሴራ እየሰሩ ነው!!

Re: አብይ አህመድ እና ግንቦት 7/ኢዜማ በአማራ ህዝብ ላይ ታሪክ የማይርሰው ሴራ እየሰሩ ነው!!
Achamyeleh Tamiru
የዐቢይ አሕመድ የአፓርታይድ አገዛዝ በታገቱ የአማራ ልጆች ዙሪያ እየሰራው ያለው ነውረኛ ድራማ ለድራማው በተመረጠዋ ልጅ ቤተሰቦች ተጋልቷል!
ከሁለት ቀን በፊት የዐቢይ አሕመድ የአፓርታይድ አገዛዝ በታገቱ የአማራ ልጆች ዙሪያ እየሰራ ስላለው ድራማ ከውስጥ ምንጮች ያገኘሁትን ሚስጥራዊ መረጃ አጋርቼ ነበር። ለድራማው የተመረጡ ወጣቶች ሴቶች ሸዋዬ ገነት ተዘራ እና ቅድስት ጋሻው አበበ እንደሚባሉ፤ ልጆቹን በገንዘብና በሽጉጥ እያስፈራራ ለድራማው የመለመላቸው የግንቦት ሰባት/ ኢዜማ ሰው የሆነው በለጠ አማረ (ለልጆች ይበልጣል ብሎ የተዋወቃቸው) የሚባል ግለሰብ እንደሆነ፤ ቅድስትና ሸዋዬ እድሜያቸው 18 ዓመት ሲሆን ሸዋዬ የሁለት ልጆች እናት እንደሆነችና ሁለቱም ሴቶች የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች እንዳልሆኑ ጽፌ ነበር።
ከሁለት ቀን በፊት በለጠፍሁት መረጃ ልጆቹ ድርሰታዊ ቃላቸው በተለያዬ የመንግሥት መስሪያ ቤት እንዲቀረፅ ከተደረገ በኋላ መንግሥት ወደ ቤተሰቦቻቸው እንደሚመልሳቸው ቢጠብቁም «ማጭበርበር» የሚል የክስ መዝገብ ተከፍቶባቸው፤ ማለትም «ሳይታገቱ ታግተናል ብለው እንዳጭበረበሩ እንዲሁም መንግሥትና ሕዝብን እንዳሳሳቱ» ተደርጎ እያለቀሱ ወደ እስር ቤት እንደተወረወሩ ጽፌ ነበር።
ይህን የአገዛዙን ነውረኛ ድራማ ያጋለጥነውን ሰዎች የውሸት ማስረጃ እንደለጠፍን አድርገው የዘመቱብን በጫት ኃይል የሚተነፍሱ የአገዛዙ ቅልቦች ብቻ ሳይሆኑ እንቆረቆራለን የሚሉ «አክቲቪስት» እና ጋዜጠኛ ነን የሚሉ ሰዎች ጭምር ነበሩ። ሆኖም ግን እውነትና ንጋት እያደር ይጠራል፤ ስንቅ እና ውሸት እያደር ይቀላል እንዲሉ አስራት ዛሬ ለድራማው ከታጩት አንዷ ከሆነችውና ከታሰረችው ከቅድስት ጋሻው አበበ ቤተሰቦች ጋር ቆይታ አድርጎ ጎ እኔ ከሁለት ቀን በፊት ከውስጥ ምንጭ አገኘሁ ብዬ ያጋራሁትን የድራማውን ስክሪፕት አንድ ባንድ አረጋግጠዋል፤ በድራማ የታሰረችውን ልጃቸውን አገዛዙ እንዲፈታ ጠይቀዋል።
እኔ በግሌ ተከታዮቼን ስለማከብር፣ የትምህርት ዝግጅቴ፣ እድሜዬ፣ ኅሊናየና አስተዳደጌ ስለማፈቅድ ያላረጋገጥሁት፤ ማስረጃ የማልስብበትን ነገር ይዤ ሰው ፊት አልቆምም። የኅሊና ጉዳይ፣ የአገር ነገር ግድ የሚለን ስለሆንን ከሁለት ቀን በፊት የዐቢይ አሕመድ የአፓርታይድ አገዛዝ በታገቱ የአማራ ልጆች ዙሪያ እየሰራ ስላለው ድራማ ያጋራሁትንና ዛሬ ለድራማው ከታጩት አንዷ በሆነችው ቤተሰቦች ያረጋገጡትን የአገዛዙ ነውረኛነት በሚመለከት የለጠፍሁትን ማስረጃም የለጠፍሁት አረጋግጬ ነበር። ወደፊትም ይህንን ነው የማደርገው።
ባጭሩ ውሸት አንጽፍም፤ አናጋራም! ብዙ ሰው የለጠፍሁትን ማስረጃ የተጠራጠረው ሸዋዬ በ18 ዓመቷ ሁለት ልጅ ልትወልድ አትችልም ብሎ ነበር። ከታች የምታደምጧቸው የቅድስት ጋሻው ቤተሰቦች ግን ስለ ሸዋዬ ልጆችም ይናገራሉ። የአስራትን ዘገባ ተከታተሉና የዐቢይ አሕመድን የአፓርታይድ አገዛዝ ወንጀለኛነትና የማይድነውን ብአዴንን የወንጀል ተባባሪነት ተመልከቱ!

የአብይ መንግስት ከዚ በፊት በአሳምነው ፅጌ የባንክ ደብተር በማስመሰል እና አንድ ክላሽ ከቤቱ ተደብቆ ተግኝቷል" የሚል በጊዜው በጣም አስቂኝ የሆነ እና የማይታመን ዶክመንተሪ አዘጋጅቶ ነበር።
ዛሬም በተመሳሳይ በታገቱ የአማራ ተማሪወች ላይ እጅግ የማይታምን ማስመሰል እና መዋሸት በማይችሉበት መንገድ ሌላ ዶክመንተሪ አዘጋጅተዋል።
ተማሪወች ተገኝተው ዮኒቨርስቲ ገብተዋል። ቀሪወቹም ያሉበት ይታወቃል ለማስለቀቅ ድርድር ላይ ነን አልተባልንም እንዴ?
ከታገቱት መሀል ያመለጠችቱ ልጅ በአካባቢው ለነበሩት ፊደራል ፖሊሶች ያቀረበችው ሪፖርት መረጃው ለመንግስት ደርሷል።
መንግስት ሪፖርቱን ለማስረጃ ያገኘው ደብቢዶሎ ፌደራል ካምፖ እንጅ ጎንደር እና ባህርዳር ነው እንዴ?
ምን ቀልድ ነው የሚቀልዱብን ባካችሁ? ማስመሠል ከህውሐት እንኳ ቢማሩ ምናለ። እንዴት የአማራን ህዝብ በንቀት እንደ ሜዳ ጓስ በፈለጉት ይጠልዙታል?
የእኛ አንድ አለመሆን ገና ዋጋ ያስከፍለናል። በተለይ በጎጥ ተቧድኖ የፈረሰው አዴፖ ከአብይ ጉያ መሸጎጥን ብቻ አማራጭ አድርጎታል።

-
Revelations
- Senior Member+
- Posts: 34573
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
Re: አብይ አህመድ እና ግንቦት 7/ኢዜማ በአማራ ህዝብ ላይ ታሪክ የማይርሰው ሴራ እየሰሩ ነው!!
የታጋች ተማሪዎች ቤተሰብ በebs
Please wait, video is loading...
Re: አብይ አህመድ እና ግንቦት 7/ኢዜማ በአማራ ህዝብ ላይ ታሪክ የማይርሰው ሴራ እየሰሩ ነው!!
Maxi,
Remember that Pro. Berhanu is light years ahead of your dimwitted baboon empty Swan song public concerts of Zero values and Baboon Achamille's non stop fake news.
Paranoid Maximum extremist, take it easy because there is not anything closer to conspiracy other than pushing for the reform and the promised democracy. As a sworn anarchist and paranoid psychopath you hate democracy and change simply because you are afraid of getting cured from your long standing paranoia and habitual panic attacks. Please take it easy and get cured through accepting the ongoing positive changes and democratic process so that your physical and mental landscapes may come to be empowered and enriched both by day and by night. BINGO!