Page 1 of 1

የህወሓት ጉዞ!!!!

Posted: 14 Feb 2020, 14:15
by Hameddibewoyane
የመለስ ሞት----የሀ/ማርያም ደሳለኝ ወደ ስልጣን መምጣት------ የህዝብ አመፅ------- ተደጋጋሚ ኣስቸኳይ አዋጅ-----የኢህአዴግ የ17 ቀን ስብሰባ------ የዶ/ር ዐቢይ ወደ ስልጣን መምጣት----- የሳሞራ በጥሮታ መሰናበት------ የዶ/ር ደብረፅዮን የትግራይ አስተዳደር መሆን----- ቀሰበቀስ የህወሓት ባለስልጣናት መቐለ መሰባሰብ------ የብልፅግና መመስረት--------- የህወሓት ጉባኤና ከብልፅግና አልወሃድም ማለት---------መንጀሪኖን ጨምሮ የህወሓት ከፍተኛ ባለስልጣናት ከፌደራል ስልጣን መባረር------ የህወሓት አሰልቺ መግለጫዎችና ፍኮራዎች--------- ህወሓት እንደ አዲስ ፓርቲ መመዝገብ-------???????