Page 1 of 1
“የተያዙት ተማሪዎች ነን ብላችሁ ተናገሩ ብሎ በሽጉጥ አስፈራቷቸዋል “: እስክንድር ከህዝብ ጋር ለመወያየት ባህርዳር ግብቷል ”: እስክንድር ከህዝብ ጋር ለመወያየት ባህርዳር ግብቷል
Posted: 14 Feb 2020, 13:54
by Abaymado
እስክንድር ባህር ዳር ሲገባ ቀላል የማይባል ህዝብ በደስታ ተቀብሎታል :: ቅዳሜ እና እሁድ በጎጃምና በጎንደር በስታድየም ከሕዝቡ ጋር ይገናኛል::
Re: “የተያዙት ተማሪዎች ነን ብላችሁ ተናገሩ ብሎ በሽጉጥ አስፈራቷቸዋል “: እስክንድር ከህዝብ ጋር ለመወያየት ባህርዳር ግብቷል ”: እስክንድር ከህዝብ ጋር ለመወያየት ባህርዳር ግብቷ
Posted: 15 Feb 2020, 04:10
by Abaymado
እነዚህ ሰዎች ጤና የላቸውም እንዴ ? ያገኙትን ሁሉ ሰው" የታገትከው አንተ ነህ" ብሎ ማሰር ምን ይሉታል? የግንቦት ሰባት ሰዎች ሰው አፍነው ከአማራ ክልል ሲወስዱ: የአማራ ክልል ምን ይሰራል?
ግንቦት ሰባት በእሳት እየተጫወተ ነው;; ክልሉ ውስጥ እንዳይገባ ሊደረግ ይችላል :;
Re: “የተያዙት ተማሪዎች ነን ብላችሁ ተናገሩ ብሎ በሽጉጥ አስፈራቷቸዋል “: እስክንድር ከህዝብ ጋር ለመወያየት ባህርዳር ግብቷል ”: እስክንድር ከህዝብ ጋር ለመወያየት ባህርዳር ግብቷ
Posted: 16 Feb 2020, 03:34
by Abaymado