BREAKING NEWS ኢትዮጵያውያኖቹ ልጆቻቸውን እርስ በእርስ ተገዳደሉ
ይህ ግለሰብ የሚናገረው እውነት ነው የመናፍቃን ነብዮች ሰዎችን በመጸሃፍ ቅዱስ ቃላትና በጌታ ተናገረኝ ሽፋን እያታለሉ ብዙዎችን ጉድ ሰርተዋል፥፥ ሰዎች የሚታልሉትና የሚቀደሙት በሃይማኖት ስም የሚያታልል ሌባ የለም ከሚል ጭፍን እምነት የተነሳ ነው
Re: BREAKING NEWS ኢትዮጵያውያኖቹ ልጆቻቸውን እርስ በእርስ ተገዳደሉ
sure Truth can be painful
-
Noble Amhara
- Senior Member
- Posts: 13494
- Joined: 02 Feb 2020, 13:00
- Location: Abysinnia
Re: BREAKING NEWS ኢትዮጵያውያኖቹ ልጆቻቸውን እርስ በእርስ ተገዳደሉ
በክሊኒካል ቴራፒ ደረጃ በየሀኪም ቤቱ የሚሰጥን ነገር (Spritual Release Therapy) ማውጣት ካለማመን ጋር ምን ያገናኝዋል ነው ወይስ ማንም ዱርዬ ነብይ ነኝ እያለ ሰውን ሲያጃጅል ማየትና ዝም ማለት ነው አማኝነት:: ወንድሜ የተምታታብህ አንተ ነህ በመረጃ አለም እየኖርክ መንደር አቀፍ ተረት ውስጥ ታስረህ የምትኖር
-
Noble Amhara
- Senior Member
- Posts: 13494
- Joined: 02 Feb 2020, 13:00
- Location: Abysinnia
Re: BREAKING NEWS ኢትዮጵያውያኖቹ ልጆቻቸውን እርስ በእርስ ተገዳደሉ
AWNSER MY QUESTIONS lunatic Cultist
Re: BREAKING NEWS ኢትዮጵያውያኖቹ ልጆቻቸውን እርስ በእርስ ተገዳደሉ
“The scientist is not a person who gives the right answers, he's one who asks the right questions.”
― Claude Levi-Strauss ወንድሜ የተምታታብህ አንተ ነህ በመረጃ አለም እየኖርክ መንደር አቀፍ ተረት ውስጥ ታስረህ የምትኖር
― Claude Levi-Strauss ወንድሜ የተምታታብህ አንተ ነህ በመረጃ አለም እየኖርክ መንደር አቀፍ ተረት ውስጥ ታስረህ የምትኖር