Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Hameddibewoyane
Member
Posts: 3890
Joined: 25 Sep 2019, 02:42

አብይን ለመገልበጥ "ዳግማይ ሐውዜን" የመጠንሰስ እብደት!

Post by Hameddibewoyane » 12 Feb 2020, 21:42

"የገጠመን ሽንፈት ለመቀልበስ የሀውዜኑን አይነት፣ የትግራይን ህዝብ ከጫፍ እስከ ጫፍ ሊያነሳሳ የሚችል ጉዳይ መፍጠር አለብን!" - የህወሃት ሹመኛ ዘርዓይ አስገዶም። በዚሁ ምክንያት፣ "አብይ አህመድ የትግራይ ህዝብ ወደ ግጭት ሊያስገባ የሚችሉ ልዩ ልዩ ሴራዎች አዘጋጅቷል" የሚል ህዝቡን የሚያሸብር አሉባልታ እንደ እሳት ሰደድ በትግራይ እየተዛመተ ይገኛል። - ፀረ ባንዳ (ትህነግ) አክቲቪስት አረጋዊ መብራህቱ ሓጎስ በትግርኛ ከዘገበው ተቀንጭቦ የተወሰደ። (ይህ በዚህ እንዳለ፣ የትግራይ አክቲቪስቶችም የትግራይ ህዝብ ትህነግ ወዳዘጋጀችው የፈንጅ ወረዳ እንዳይገባ ከባንዳ ካድሬዎች ጋር ግብግብ ገጥመው ይገኛሉ። በርካታዎችም ለእስር ተዳርገዋል። ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ! ሽንፈት ለባንዳዎች!)።