ሰበር ዜና፦ከ17ቱ ተማሪዎች ውስጥ 9ኙ አልታገቱም!
ታግተዋል ከተባሉት 17 የደምቢዶሎ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ውስጥ ዘጠኙ (9) በአማራ ክልል ተደብቀዋል! ከዘጠኙ ውስጥ 4ቱ የደምቢዶሎ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ሲሆኑ የተቀሩት አምስት (5) ተማሪዎች ደግሞ ሲጀመር የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች አይደሉም!!!!
-
Hameddibewoyane
- Member
- Posts: 3890
- Joined: 25 Sep 2019, 02:42