Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abaymado
Member
Posts: 4592
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

ጉድ : ሰው አልባ አይሮፕላን ሰራ ተብሎ በ EBS መተላለፉ ይገርማል

Post by Abaymado » 12 Feb 2020, 14:28

ምንድነው የሰራው? ምንም ነገር አይታየኝም:; ዋናው የተጠቀመው remote controller መጠቀሙ ብቻ ነው:: ይህ ደሞ አዲስ አይደለም :: ማበራታቱ ጥሩ ቢሆንም: በጣም አስጮሁት ::
እዚህ አገር አንድ አርቲስት ትንሽ ከሰራ በኃላ : legendary መባሉ ተለምዷል::
ሁሉ ነገር ልክ አለው እረ?
ሰው አልባ አውሮፕላን የሰራው የ12ኛ ክፍል ተማሪ ባለምጡቅ አዕምሮው ዮርዳኖስ ሚሞ