የእስራኤላዊያንና ኦሮሞዎች የጋራ ማንነቶች አንዱ፤ ዜግነትን እንዴት እንደሚገልጹት ነው፡፡
መጽሀፍ ቅዱስ የሚነግረን እስራኤላዊያን የተደራጁት፣ የወረሱትን ርስት የተካፈሉትና ማንኛውንም ቀጣይ ውርስ የሚፈጽሙት በጎሣቸው ውስጥ ሆኖ እንደ እስራኤል (ጀውሽ) ደግም መልካምቱን ምድር ይጋራሉ፡፡
የኦሮሞ ባህልና ተውፊትም እንዲሁ ነው፡፡ ኦሮሞ ስለ ዜግነት ሳይሆን ጎሣህን ይጠይቅል፡፡ የሚገባህን ያወርሰሀል፤ እንደ ኦሮሞ ደግሞ እልማ ቢያ አባኮ ናማኮ (የአባቴ ሀገር ልጅ ወገኔ) ይላል፡፡
ዜግነት ለሠፋሪ ነው የሚያገለግለው፡፡