Page 1 of 1

የኤለሞ ቂልጡ (የሀረርጌ ኦሮሞ) ልጆች እንደገና ታርክ ሰሩ! አሹ ብለናል፡፡

Posted: 12 Feb 2020, 13:47
by AbebeB
ከተለያዩ የሀረርጌ ወረዳዎች ተመርጠው በሚልሻነት ሰልጥነው ወደ ደቡብና ምዕ/ኦሮሚያ ተሰማርተው ከነበሩት የኦሮሞ ልጆች 70 ዎቹ ከነሙሉ ትጥቃቸው ወደ ወቦ (ኦነሠ) ተደምረዋል፡፡ በኦሮሚያ ሚሊሻና ልዩ ፖሊስ በኩል የሚታዬው እጅግ አሰደሳች ሲሆን በአማራ መከላከያ ውስጥ ያሉት የኦሮሞ ልጆች ለተመሳሳይ እርምጃ ይጠበቃሉ፡፡

አብይና ሽመልስ ከኦነሠ ጋር እየሰራ ይሆን እንዴ? እንዴት ነው ይኸ ሁሉ በአንድ ጊዜ ብልጽግናን ትቶ የሚሄደው? አሁንስ እኔም መጠራጠር ጀመርኩ፡፡ የትም ፍጪው … ስለሆነ ድርጊቱ ግን ማለፊያ ነው፡፡ አሹ ወላይታ ብለናል፡፡

Re: የኤለሞ ቂልጡ (የሀረርጌ ኦሮሞ) ልጆች እንደገና ታርክ ሰሩ! አሹ ብለናል፡፡

Posted: 12 Feb 2020, 13:57
by AbebeB
OLA (WBO) day celebration at one spot in south Oromia. Enjoy!
Please wait, video is loading...