Page 1 of 1

To the fake Oromo Hameddibewoyane = Ejersa = ..., stop spreading fake news

Posted: 12 Feb 2020, 10:30
by wazzupdog
#FakeNewsAlert

- እገታውን ይከታተለዋል የተባለው የመንግስት አካል የማያውቀው
- ጉዳዩን ይዞታል የተባለው የአዲስ አበባ ፖሊስ ያላረጋገጠው
- የታጋች ቤተሰቦች ያልሰሙት
- ምንጩ ከየት እንደሆነ ያልተገለፀ መረጃ መሆኑ ይታወቅ

ቢያንስ ቢያንስ ለቤተሰቦቻቸው ስንል ከእንዲህ አይነት መረጃ እንቆጠብ!

#የፖለቲካቁማር