Page 1 of 1

ትህነግ (ህወሓት) በአዲስ ጭምብል!!!!

Posted: 12 Feb 2020, 08:41
by Hameddibewoyane
ትህንግ ስሙን ቀይሮ ሩቅ ተመልካች መስሎ አዲስ ሃሳብ ፖሊሲ ራዕይ የሚመስል ይዞ መጥቶል ይህን ጭንብሉ የሚስፈፅሙለት ባይቶና እና ሳልሳይ ወያነ ፖርቲዎች ሲሆኑ ከህውሓት አሻጉሊትነት ሎሌነት ነፃ ያልወጡ የራሳቸው ሃሳብ የሌላቸው የህዝብ ችግር የማውራት የሞራል ልዕልና የሌላቸው ለስሙ ተቀዋሚ ፖርቲ በተግባር ተለጣፊዎች ናቸው ይህንን አውቀው ጭንብላቸው አውልቀው ከህውሓት ጋር ቢደመሩ ሳይሻላቸው አይቀርም ህዝብን ማታለል ይብቃ :!:
ከሰሜን ኢትዮጵያ መቐለ