ከሰሜን ኢትዮጵያ መቐለ
-
Hameddibewoyane
- Member
- Posts: 3890
- Joined: 25 Sep 2019, 02:42
ትህነግ (ህወሓት) በአዲስ ጭምብል!!!!
ትህንግ ስሙን ቀይሮ ሩቅ ተመልካች መስሎ አዲስ ሃሳብ ፖሊሲ ራዕይ የሚመስል ይዞ መጥቶል ይህን ጭንብሉ የሚስፈፅሙለት ባይቶና እና ሳልሳይ ወያነ ፖርቲዎች ሲሆኑ ከህውሓት አሻጉሊትነት ሎሌነት ነፃ ያልወጡ የራሳቸው ሃሳብ የሌላቸው የህዝብ ችግር የማውራት የሞራል ልዕልና የሌላቸው ለስሙ ተቀዋሚ ፖርቲ በተግባር ተለጣፊዎች ናቸው ይህንን አውቀው ጭንብላቸው አውልቀው ከህውሓት ጋር ቢደመሩ ሳይሻላቸው አይቀርም ህዝብን ማታለል ይብቃ
ከሰሜን ኢትዮጵያ መቐለ
ከሰሜን ኢትዮጵያ መቐለ