Mereja.Forum
https://mereja.forum/content/
የካቲት 11 የህወሓት የውሸት ታሪክ!!!!
https://mereja.forum/content/viewtopic.php?f=2&t=209046
Page
1
of
1
የካቲት 11 የህወሓት የውሸት ታሪክ!!!!
Posted:
12 Feb 2020, 08:13
by
Ejersa
የካቲት 11 የህወሓት በአል ለ27 አመታት በኢትዬጵያ ቴሌቪዥንና ሬድዬ የውሸት ታሪካቸው እንዳላሰለቹን ሁሉ። ዘንድሮ እዛው የፈረደበት የትግራይ ህዝብ ላይ በድምፂ ወያኔ እምበር ተጋዳላይ እያላችሁ ጨፍሩ።
Re: የካቲት 11 የህወሓት የውሸት ታሪክ!!!!
Posted:
12 Feb 2020, 08:17
by
Hameddibewoyane
የካቲት 11 ሳስብ
ወንበዴ ሽፍታ ባንዳ
የሻዕቢያ ተላላኪይ
የእናት ጡት ነካሽ
ተንኾል ጭካኔ ኣረመኔ የሚሉት ቃላት ነው የማስታውሰው እናንተስ ?