Page 1 of 1

አራት ክሎን ከቤተ መንግስት በታች በወፍ በረር በቪዲዮ እንያት : ቻይና እየሰራችው ያለችው ፕሮጀክት ...

Posted: 12 Feb 2020, 04:07
by Abaymado

ይገርማል ይሄን ቪዲዮ ለመጫን ቁም ስቅሌን ነው youtube ያሳየኝ::

ለማንኛውም ይህ ቪድዮ ከቤተመንግስት በታች : ያለውን ገፅታ ያሳያል:: ቻይናዎችም የሆነ ፕሮጀክት እየሰሩ እንደሆነ ያሳያል:: አሁን እንደገባኝ: ከወንዙ ልማት ፕሮጀክት ጋር የተያያዘ ሳይሆን አይቀርም:: ምናልባትም ቻይና በነፃ ሰርታ የምታስረክበው ሳይሆን አይቀርም::
በነፃ ከሆነ : ያሸማቅቀኛል:: ይሄ ውርደት ነው:: ልመና መብቃት አለበት!!

Re: አራት ክሎን ከቤተ መንግስት በታች በወፍ በረር በቪዲዮ እንያት : ቻይና እየሰራችው ያለችው ፕሮጀክት ...

Posted: 12 Feb 2020, 04:15
by Masud
Qindasham; in the first place this doesn't concern you. You have no say in what PP does, it is not your party. Amedam!

Re: አራት ክሎን ከቤተ መንግስት በታች በወፍ በረር በቪዲዮ እንያት : ቻይና እየሰራችው ያለችው ፕሮጀክት ...

Posted: 12 Feb 2020, 07:11
by Selam/
Thanks but amateurish video.
Abaymado wrote:
12 Feb 2020, 04:07

ይገርማል ይሄን ቪዲዮ ለመጫን ቁም ስቅሌን ነው youtube ያሳየኝ:: ምክንያቱ በግልፅ አላወኩትም:: ምናልባት ርዕሱ “ ከቤተመንግስት በታች ” ብዬው ስለነበር ይሆናል::
በተደጋጋሚ ከጫንኩ በህዋላ ይሰርዝብኝ ነበር:: “ተመሳሳይ እየጫንክ ” ነው ይለኝም ነበር:: ያለኝ አማራጭ : ቪዲዮውን ጥራቱን ቀንሼ compressed አርጌ መጫን ነበር አሁን ተሳካ:: ርዕሱንም ስለቀየርኩት ችግር አልፈጠረብኝም :: ግን የፊልሙ ጥራት በጣም የወረደ ነው:: ምክንያቱ ደሞ ከ 26 mb ወደ 8 mb ስለተቀየረ ነው:: ከተቻለ የጠራውን ቪድዮ ለመጫን እሞክራለሁ

ለማንኛውም ይህ ቪድዮ ከቤተመንግስት በታች : ያለውን ገፅታ ያሳያል:: ቻይናዎችም የሆነ ፕሮጀክት እየሰሩ እንደሆነ ያሳያል:: አሁን እንደገባኝ: ከወንዙ ልማት ፕሮጀክት ጋር የተያያዘ ሳይሆን አይቀርም:: ምናልባትም ቻይና በነፃ ሰርታ የምታስረክበው ሳይሆን አይቀርም::
በነፃ ከሆነ : ያሸማቅቀኛል:: ይሄ ውርደት ነው:: ልመና መብቃት አለበት!!

Re: አራት ክሎን ከቤተ መንግስት በታች በወፍ በረር በቪዲዮ እንያት : ቻይና እየሰራችው ያለችው ፕሮጀክት ...

Posted: 12 Feb 2020, 12:49
by Abaymado
This one is better: