Page 1 of 1
ኢትዮጵያ የምትሻው እልፍና ሺ የጎሳ ገለባ ሳይሆን 1 ቴዲ አፍሮ ነው !!!
Posted: 12 Feb 2020, 02:21
by Horus
Re: ኢትዮጵያ የምትሻው እልፍና ሺ የጎሳ ገለባ ሳይሆን 1 ኤዲ አፍሮ ነው !!!
Posted: 12 Feb 2020, 02:30
by Horus
ልብ በሉ አንድ የጎሳ ነጋዴ ስልጣን በያዘ ቁጥር ዘላለም ሚኖር ነው ሚመስለው ። ግን አሁን ምታዩዋቸው የጎሳ ዘረኞች ነገ እንደ ትቢያ ይረሳሉ !! ይህን የማያውቁ ደንቆሮች ናቸው በጩሀት የሚያደነቁሩን !!
Re: ኢትዮጵያ የምትሻው እልፍና ሺ የጎሳ ገለባ ሳይሆን 1 ቴዲ አፍሮ ነው !!!
Posted: 12 Feb 2020, 03:41
by Horus
ቴዲ አፍሮ አቦነሽ አድኔ ጠጋ አድርገህ እባክህን ግጥምና ዜና ወርወር አድርግላት ። ችሎታዋን ሙሉ በሙሉ እንዲወጣ !!!
Re: ኢትዮጵያ የምትሻው እልፍና ሺ የጎሳ ገለባ ሳይሆን 1 ቴዲ አፍሮ ነው !!!
Posted: 12 Feb 2020, 03:59
by Horus
Re: ኢትዮጵያ የምትሻው እልፍና ሺ የጎሳ ገለባ ሳይሆን 1 ቴዲ አፍሮ ነው !!!
Posted: 12 Feb 2020, 04:19
by Masud
Are you willing to swap all those useless Fuga Uragies to one Tedy in whose love you fall and suffering? Unfortunately he is married.