Page 1 of 1

የህውሓት ወዳጅ የቀድሞ የሱዳን መሪ አልበሽር ለአለም አቀፍ የወንጀሎች ፍርድ ቤት ተላልፎ ሊሰጥ ነው!!!

Posted: 12 Feb 2020, 00:15
by Hameddibewoyane
የቀድሞ አምባገነን የሱዳን መሪ አልበሽር የህውሓት ወዳጅ ለአለም አቀፍ የወንጀሎች ፍርድ ቤት ተላልፎው እንደሚሰጡ ሰምተናል ይህን የሰሙ አዛውንቱ ስብሃት ነጋ እኔስ ምን አለኝ ምን ቀረኝ በቃ አለቀለኝ ተላልፌ ልሰጥ ነው በሚል ፍርሃት የአክሱም ውስኪ እንዳለ እያወረዱ ያለ ገደብ ሂሳብ ሳይከፈሉ በማን አለበኝነት እየጠጡ እየሰከሩ እየተሳደቡ ጭራሽ የካቲት 11 ምኔ ነው ከፍርድ የማይስጥለኝ እያሉ እንደሚገኙ የአክሱም ማናጀር በምሬት ለታማኝ ምንጮች ገልፆል ይህን ተከትሎ የውስኪ ሂሳብ የማይከፍሉ ከሆኑ ለአለም አቀፍ ወንጀለኞች ተላልፈው ሊሰጡ እንደሚችሉ ፍንጭ ሰጥቶል: ፍትህ ለአክሱም ሆቴል ማናጀር

Re: የህውሓት ወዳጅ የቀድሞ የሱዳን መሪ አልበሽር ለአለም አቀፍ የወንጀሎች ፍርድ ቤት ተላልፎ ሊሰጥ ነው!!!

Posted: 12 Feb 2020, 00:18
by Hameddibewoyane