የመረራ ፖለሚክስ፤ በለፈለፉ ይጠፉ
በሶሻሊስት ዘመን የተለመደው ፖለሚክስ ወይም የፖለቲካ ስድብ ስሜተ ሥስ በሆነው የዘር ፖለቲካ ዘመን መጠቀም መዘዝ አለው !!
Re: የመረራ ፖለሚክስ፤ በለፈለፉ ይጠፉ
በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ አዲስ ሃሳብ ፈጥረው የሚሰለጥኑ ሳይሆን የሚበዙት፣ የድሮ ሃሳባቸውን በአዲስ ደንቆሮ ትውልድ ላይ የሚጭኑ ራሳቸው ወደ ላቀ እውቀት ማድረስ ያልቻሉ የቆሙ ምሁራን ናቸው ።
መረራ ሚኤሶን ከከሸፈ በኋላ ከፖለቲካ ቀዝቀዝ ብሎ ምሁር መሆን የነበረበት ሰው ሲሆን አሁን እያረገ ያለው ባልተማሩ ኦሮሞ ባላገሮች ላይ እየነገደ ነው።
ልብ በሉ አንድ የውነት አዋቂ ኦሮሞ መረራ እንደ ትልቅ የዘመናችን ችግር ፈቺ ብሎ የሚያየው የለም ።
ጃዋርም እንዲሁ ጃዋር በቂጡ ተቀምጦ አንድ 100 ገጽ አዋቂዎች የሚተቹበት ወረቀት መጻፍ የማይችል ባልተማሩ ኦሮምች ስሜት በቀፎ ገኖ ያለ የጎሳ ምይክሮፎን ማለት ነው።
አንድ ህዝብ ደሞ እንደዚህ ላሉ ባዶ ድምጾች በተደጋጋሚ መታለል ራሱ ችግር ነው።
ይህ የ2020 ፖለቲካ ዘፈን ብዙ ይሳየናል !!!

መራራ ጉዲና(ጉድ ና) is spiralling down hill for a while. And now he hit another low.