Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 14801
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ወያኔ በትግሬ እና በአማራ ህዝብ ላይ ይቅር የማይባል ውርደት አመጣ። ዐብይ በዐቅሙ ትግሬና አማራን ሰበርናቸው እያለ ለባሌ ገሪባ ኦሮሞ ያቅራራ ጀመር።

Post by Abere » 11 Feb 2020, 20:43

ወያኔ በትግሬ እና በአማራ ህዝብ ላይ ይቅር የማይባል ውርደት አመጣ። ዐብይ በዐቅሙ ትግሬና አማራን ሰበርናቸው እያለ ለባሌ ገሪባ ኦሮሞ ያቅራራ ጀመር። ትንሽ ሰው ትንሽ ነው አንሶ፣ ያሳንሳል። በአማራ ላይ የበረው የወያኔ ጭፍን ጥላቻ፣ ለትግሬ እና አማራ ውርደት ነው ያመጣው። በመጀመሪያ የወያኔ ከሻዕብያ ጋር የነበረው ሽርክና፣የትግሬ እና የአማራ ህዝብ ለሺ ዓመታት ያቆሟትን አገር ልዕልና ገሠሠ፣ ቀጥሎም ከኦነግ ጋር ያለው ሽርክና አሁንም ለአማራ እና ለትግሬ ህዝብ መሰደድ፣ የእምነት ተቋማቸውን መድፈር ብቻ ሳይሆን የትግሬ እና አማራን ህዝብ አሸነፍነው ተብሎ የአገር መሪ ነኝ የሚለው ጨቅላው ጠቅላይ ሚንስተር ከባሌ ገሪባዎች ጋር ዳንኪራ ይረግጣል።