ወሣኝ ጥያቄ ለእልማን ትግራይ፡፡ የኢትዮጵያ የሚባል ጦር ስላለመኖሩ ግልጽ ምልክቶች አሉ፡፡ ይልስቅስ ጥቂት (ከ10-15 የማይበልጡ) የሚንሊክ ልጆች በሚዲያ ላይ ቁጭ ብለው ለማስመሰል የሚጮሁት ናቸው ያሉት፡፡ እነርሱ ያላቸው አማራጭ ይህ ለምን ሆነ አንልም፡፡ ከታርክና አሁን ከሚታየው ተጨባጭ ሁኔታም ይታወቃል፡፡ ነገር ግን በዝህ ጩኸታቸው ምክንያትነት እየበሰለ ያለ ካዛባ (መርዝ አለው) ስለ መኖሩ ጥያቄ አይፈጥርም፡፡
ስለዚህ የዚች አገር ዕጣ ፋንታ እንደ ጋራ (federated union) ወይም በሰላማዊ ጉርብትና እንዴትነት ላይ መሥራት የትግራዋይንና የኦሮሞን ወሳኝ ሚና መጫወት የግድ ይመስላል፡፡ በድብብቆሽ የሚደረገው ጨወታ የተደበቅንበት ጫካ ሲመነጠር መፋጠጥን ያስከትላል፡፡ በመሆኑም የኦሮሞ ጦር ከትግሬ ጦር ጋር ይፋጠጥ ወይስ አስቀድሜን እንደት እንፍታ? ጊዜ ወስዶ ማሰብንና ፈጣን መፍትሔ ማወለድን ይሻል፡፡
ለእኛም ሆነ ለራሣችሁ በግልጽ መመለስ ያለበት ጉዳይ ነው፡፡
Re: ወሣኝ ጥያቄ ለእልማን ትግራይ፡፡ የኢትዮጵያ የሚባል ጦር ስላለመኖሩ ግልጽ ምልክቶች አሉ፡፡ ስለዚህ የኦሮሞ ከትግሬ ጦር ጋር ይፋጠጥ ወይስ ምን ይሁን? ጊዜ ወስዶ ማሰብን ይሻል፡፡
እርስዎም ይሞክሩት!AbebeB wrote: ↑11 Feb 2020, 15:14ወሣኝ ጥያቄ ለእልማን ትግራይ፡፡ የኢትዮጵያ የሚባል ጦር ስላለመኖሩ ግልጽ ምልክቶች አሉ፡፡ ይልስቅስ ጥቂት (ከ10-15 የማይበልጡ) የሚንሊክ ልጆች በሚዲያ ላይ ቁጭ ብለው ለማስመሰል የሚጮሁት ናቸው ያሉት፡፡ እነርሱ ያላቸው አማራጭ ይህ ለምን ሆነ አንልም፡፡ ከታርክና አሁን ከሚታየው ተጨባጭ ሁኔታም ይታወቃል፡፡ ነገር ግን በዝህ ጩኸታቸው ምክንያትነት እየበሰለ ያለ ካዛባ (መርዝ አለው) ስለ መኖሩ ጥያቄ አይፈጥርም፡፡