Page 1 of 1

ህወሃት ኢህአዴግን ብዙ ሰው በተገኘበት ለቅሶ በይፋ ቀበርች!!

Posted: 11 Feb 2020, 12:07
by Zreal
ህወሃት ኢህአዴግን ብዙ ሰው በተገኘበት ለቅሶ በይፋ ቀበርች!! :lol: :lol: :lol:

ህወሃት የኢህአዴግን አስከሬ ይዛ ትንሽ ቀናት ካለቃቀሰች እና ሃዘኗን ካወጣች በኋላ ኢህአዴግ የሚባል ስም ካሁን በኋላ አያሳየኝ ብላ በይፋ ቀበረችው!!





Please wait, video is loading...

Re: ህወሃት ኢህአዴግን ብዙ ሰው በተገኘበት ለቅሶ በይፋ ቀበርች!!

Posted: 11 Feb 2020, 12:34
by Zreal
የትግራይ እና የህወሃት ካድሬታት በኢህአዴግ መሞት የተሰማቸውን ሃዘን በዚህ መልክ እየገለጹ ይገኛሉ!! :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:


Re: ህወሃት ኢህአዴግን ብዙ ሰው በተገኘበት ለቅሶ በይፋ ቀበርች!!

Posted: 11 Feb 2020, 13:02
by simbe11
EPRDF did not die by itself. It took the fake "federal" system with it. It's clearly shown as they are also painting the satanic star in Ethiopian flag off.

Re: ህወሃት ኢህአዴግን ብዙ ሰው በተገኘበት ለቅሶ በይፋ ቀበርች!!

Posted: 11 Feb 2020, 18:04
by simbe11
EPRDF was born in Dedebit by the dedebis in 1980s
died by the gallant bare-handed youth movement in Addis in 2010s

EPRDF Rest in pieces!!!