Page 1 of 1
ህወሓት እና የትግራይ ህዝብ!
Posted: 11 Feb 2020, 09:38
by Hameddibewoyane
አደይ አበበች ወልደ አረጋይ ይባላሉ፣በምእራብ ትግራይ አድያቦ ጣብያ መንጠብጠብ ይኖራሉ። እንደ ማንኛው የትግራይ እናት, ልጆቻቸው ለትግል መርቀው ልከዋል፣ በትግሉ ስድስት ልጆቻቸው እና ባለቤታቸውን ጨምሮ መስዋእትነት ከፍለዋል። የህወሓት አመራሮች ግን፣ ስልጣን ይዘው አራት ኪሎ ከገቡ ቦሃላ፣ አደይ አበበችንም እንደማንኛው የትግራይ ሰማእታት እናት፣ በህወሓት አመራሮች ተረስተው፣ ላለፉት ሰላሳ አመታት በደህንነት ኖሮዋል፣ አሁንም ቢሆን በስተ እርጅናቸው እንደ ማንኛውም የሰማእታት ወላጆች በደህነንት ይኖራሉ። በደሳሳ ጎጆ ይኖራሉ መሬት(መደብ) ላይ ይተኛሉ ፣ የህወሓት አመራሮች እና ዘመዶቻቸው አራት ኪሎ እያሉ ሸራተን ሆቴል፣ ከአራት ኪሎ ከተባረሩ ቦሃላ በአክሱም ሆቴል ይኖራሉ ፣ እኝህ ስድስት ልጆቻቸውን ያጡ እናት የሚበላ የሚቀመስ የላቸውም፣ በውጪ የሚኖሩ የትግራይ ተወላጆችም የካቲትን በጭፈራ እና በመጠጥ ያከብራሉ፣ ህወሓት እንደ አደይ አበበች ያሉ የሰማእታት እናቶች እያሉ፣ የካቲት ለማክበር ሁለት መቶ ሃምሳ ሚልዮን ብር መድባለች፣ ይህ ብር ስንት የሰማእታት እናቶች እና አባቶች ከደህንነት ያወጣ ይሆን? ጥያቄው አሁንም የካቲትን ለምታከብሩ የትግራይ ተወላጆች ነው።
ህወሓት ከአርባ አምስት አመት ቦሃላም የሰማእታት ቤተሰቦች መሰረታዊ ድጋፍ ማድረግ አልቻለችም፣ አደይ አበበች የትግራይ ህዝብ አካል ብቻ ሳይሆኑ የትግራይ ህዝብ ያለበት የኑሮ ሁኔታ ምስክር ናቸው፣ ህወሓቶች፣ የትግራይ ሙሁራን እና የትግራይ ዳያስፖራዎች እንደ አደይ አበበች ከደህንነት ወለል በታች የሚኖሩ፣ የሰማእታት እናቶች እያሉ በጭፈራ እና በዊስኪ የካቲትን ሊያከብሩ ነው። የካቲት ሲከበር የወ/ሮ አበበች ልጆች ፎቶ ለታይታ ይወጣል። አደይ አበበች ግን ዞር ብሎ ያያቸው የህወሓት ባለስልጣን እንካን የለም።ድል ለትግራይ ህዝብ ሞት ለህወሓት አመራሮች!!!

Re: ህወሓት እና የትግራይ ህዝብ!
Posted: 11 Feb 2020, 10:56
by Degnet
Hameddibewoyane wrote: ↑11 Feb 2020, 09:38

Entay aeteyewo eyu ezi adgi ezey,it takes time.Not on the sad news but on them,kab ezom resahat eziom eti Read Sea gele zbel nickname zelewo yedgef.Weghe tsebehe negative,he is really right.Gena dark side ewn alewo.Ahbirka ketetfeom aleka
Re: ህወሓት እና የትግራይ ህዝብ!
Posted: 11 Feb 2020, 15:14
by Hameddibewoyane
The dirty Adwan dog! Do you know that all Tegaru combatants except for the Sebhat family are thrown to the garbage
Degnet wrote: ↑11 Feb 2020, 10:56
Hameddibewoyane wrote: ↑11 Feb 2020, 09:38
አደይ አበበች ወልደ አረጋይ ይባላሉ፣በምእራብ ትግራይ አድያቦ ጣብያ መንጠብጠብ ይኖራሉ። እንደ ማንኛው የትግራይ እናት, ልጆቻቸው ለትግል መርቀው ልከዋል፣ በትግሉ ስድስት ልጆቻቸው እና ባለቤታቸውን ጨምሮ መስዋእትነት ከፍለዋል። የህወሓት አመራሮች ግን፣ ስልጣን ይዘው አራት ኪሎ ከገቡ ቦሃላ፣ አደይ አበበችንም እንደማንኛው የትግራይ ሰማእታት እናት፣ በህወሓት አመራሮች ተረስተው፣ ላለፉት ሰላሳ አመታት በደህንነት ኖሮዋል፣ አሁንም ቢሆን በስተ እርጅናቸው እንደ ማንኛውም የሰማእታት ወላጆች በደህነንት ይኖራሉ። በደሳሳ ጎጆ ይኖራሉ መሬት(መደብ) ላይ ይተኛሉ ፣ የህወሓት አመራሮች እና ዘመዶቻቸው አራት ኪሎ እያሉ ሸራተን ሆቴል፣ ከአራት ኪሎ ከተባረሩ ቦሃላ በአክሱም ሆቴል ይኖራሉ ፣ እኝህ ስድስት ልጆቻቸውን ያጡ እናት የሚበላ የሚቀመስ የላቸውም፣ በውጪ የሚኖሩ የትግራይ ተወላጆችም የካቲትን በጭፈራ እና በመጠጥ ያከብራሉ፣ ህወሓት እንደ አደይ አበበች ያሉ የሰማእታት እናቶች እያሉ፣ የካቲት ለማክበር ሁለት መቶ ሃምሳ ሚልዮን ብር መድባለች፣ ይህ ብር ስንት የሰማእታት እናቶች እና አባቶች ከደህንነት ያወጣ ይሆን? ጥያቄው አሁንም የካቲትን ለምታከብሩ የትግራይ ተወላጆች ነው።
ህወሓት ከአርባ አምስት አመት ቦሃላም የሰማእታት ቤተሰቦች መሰረታዊ ድጋፍ ማድረግ አልቻለችም፣ አደይ አበበች የትግራይ ህዝብ አካል ብቻ ሳይሆኑ የትግራይ ህዝብ ያለበት የኑሮ ሁኔታ ምስክር ናቸው፣ ህወሓቶች፣ የትግራይ ሙሁራን እና የትግራይ ዳያስፖራዎች እንደ አደይ አበበች ከደህንነት ወለል በታች የሚኖሩ፣ የሰማእታት እናቶች እያሉ በጭፈራ እና በዊስኪ የካቲትን ሊያከብሩ ነው። የካቲት ሲከበር የወ/ሮ አበበች ልጆች ፎቶ ለታይታ ይወጣል። አደይ አበበች ግን ዞር ብሎ ያያቸው የህወሓት ባለስልጣን እንካን የለም።ድል ለትግራይ ህዝብ ሞት ለህወሓት አመራሮች!!!
Entay aeteyewo eyu ezi adgi ezey,it takes time.Not on the sad news but on them,kab ezom resahat eziom eti Read Sea gele zbel nickname zelewo yedgef.Weghe tsebehe negative,he is really right.Gena dark side ewn alewo.Ahbirka ketetfeom aleka
Re: ህወሓት እና የትግራይ ህዝብ!
Posted: 11 Feb 2020, 15:27
by Hameddibewoyane
Re: ህወሓት እና የትግራይ ህዝብ!
Posted: 11 Feb 2020, 15:58
by Fed_Up
Very sad .... where are all the agamewoch merja residents: Asswash and almazewa aka Qb aka eden aka kerenait aka justice seeker aka C. Beyond (damn it... how many name this sob has? ), puzzinet Dawi, tarik aka judgmentday 1234 aka EthioAsha aka revelation, Halafi leflafi adghi and his girlfriend Aziza and Deki ajejew?
Degent.... is the idiot the soon to be expire useless aregit don’t count.
Jesus...have you notice guys? is this site turned out agamewoch infested websites ?

Re: ህወሓት እና የትግራይ ህዝብ!
Posted: 13 Feb 2020, 02:03
by Ejersa
Re: ህወሓት እና የትግራይ ህዝብ!
Posted: 13 Feb 2020, 06:21
by Weyane.is.dead
Low iq weyane are rats embarrassed to be called tigrayans. This doesn't concern them as theyre busy pretending to be Eritreans
Fed_Up wrote: ↑11 Feb 2020, 15:58
Very sad .... where are all the agamewoch merja residents: Asswash and almazewa aka Qb aka eden aka kerenait aka justice seeker aka C. Beyond (damn it... how many name this sob has? ), puzzinet Dawi, tarik aka judgmentday 1234 aka EthioAsha aka revelation, Halafi leflafi adghi and his girlfriend Aziza and Deki ajejew?
Degent.... is the idiot the soon to be expire useless aregit don’t count.
Jesus...have you notice guys? is this site turned out agamewoch infested websites ?
Re: ህወሓት እና የትግራይ ህዝብ!
Posted: 13 Feb 2020, 06:57
by Abdelaziz
JISS TEALE ATA CHENAWI MEAKORU TEREWAEE HAMAENAY LOOTIEEW, THIS IS ETHIOPIA, I DO NOT KNOW WHY YOU KEEP ON COMIG HERE DAY IN AN DAY OUT. YIRDAEKA, ATA DIRBAY, BOOSHTIEW HAMASENAY.
Re: ህወሓት እና የትግራይ ህዝብ!
Posted: 13 Feb 2020, 08:31
by pushkin
Abdelaziz wrote: ↑13 Feb 2020, 06:57
JISS TEALE ATA CHENAWI MEAKORU TEREWAEE HAMAENAY LOOTIEEW, THIS IS ETHIOPIA, I DO NOT KNOW WHY YOU KEEP ON COMIG HERE DAY IN AN DAY OUT. YIRDAEKA, ATA DIRBAY, BOOSHTIEW HAMASENAY.
Re: ህወሓት እና የትግራይ ህዝብ!
Posted: 13 Feb 2020, 09:28
by Weyane.is.dead