Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Maxi
Member+
Posts: 5951
Joined: 06 Mar 2014, 04:33

ሰበር ዜና የተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ አሜሪካ ጥገኝነት ጠየቀ!!

Post by Maxi » 11 Feb 2020, 06:37

ሰበር ዜና

የተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ ታገሰ ጫፎ አሜሪካ ጥገኝነት ጠየቀ!!

የተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ ትላንት ማምሻውን ቤተሰባቸውን ይዘው አሜሪካ እንደገቡ አሳማኝ መረጃ ደርሶኛል።

አቶ ታገሰ እንደማይመለሱ እና እንደከዱ እየተወራ ይገኛል። በዚህ ምክንያትም የእነ ታገሰ ጫፎ ቢሮ እየታመሰ ነው!





አቶ ታገሰ ጫፎ ከቀናት በፊት ከም/ጠቅላይ ሚንስቴር ደመቀ ጋር ሲጨቃጨቀኡ ታይተው ነበር!!