Page 1 of 1

አብይና የደንቆሮ ንግግሩ፡ “ቤተመንግስታችንን መጥታችሁ ያላያችሁ ኑና እዩ ባሌን ይመስላል፤ ባሌ ቤተመንግስታችንን ይመስላል።” ይላል:: ታዲያ የባሌ ሕዝብ ምን ለማየት 4 ኪሎ የሚመጣው?

Posted: 10 Feb 2020, 22:02
by AbebeB
አብይና የደንቆሮ ንግግሩ፡ “ቤተመንግስታችንን መጥታችሁ ለማየት እድል ያላገኛችሁ ሰዎች፣ ከፕሬዚደንታችሁ ጋር ተመካከሩና፣ ከገዳ አባቶች ጋር ተመካከሩና መጥታችሁ እዩት፤ ቤተመንግስታችን ባሌን ይመስላል፤ ባሌ ቤተመንግስታችንን ይመስላል።” ታዲያ የባሌ ሕዝብ ምን ለማየት 4 ኪሎ የሚመጣው?
ይመስላል።”

ይህ ጨቅላ አስኮላ ይግባ!