-
Revelations
- Senior Member+
- Posts: 34573
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
Re: ኧረ በቶሎሳ! ቀውስ በላይን የሰው ፀሎት አይረብሹ የሚል አዛውንት ፈልጉ! [PHOTO]
አብዛኛዎቹ የቶሎሳ "ቴምፕል" እምነት ተከታዮች እኮ ሙስሊም ሆነው ተገኙ!! ጉድ ነው ዘንድሮ!!

-
Revelations
- Senior Member+
- Posts: 34573
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
Re: ኧረ በቶሎሳ! ቀውስ በላይን የሰው ፀሎት አይረብሹ የሚል አዛውንት ፈልጉ! [PHOTO]
Please wait, video is loading...
Re: ኧረ በቶሎሳ! ቀውስ በላይን የሰው ፀሎት አይረብሹ የሚል አዛውንት ፈልጉ! [PHOTO]
ጥሩ ነጥብ ግን ክርስትና መስቀሉን ካላደረጋቹሁ ክርስታኖች አይደላቹሀም ይላል ወይ።
የሙስሊሞች ሒጃብ ግን አስገዳኝ ነው። ምንም ቢሆን የግለስብ መብት ቢሆንም ማድረግ አለማረግ ። በስላም በአንድነት ለመኖር ከፈለግን አንዳንድ ነገር መቻቻል አለብን ። መስቀሉን ከሒጃብ ጋራ ማወዳደርና ችክ ማለት ትችላለህ።
ይህ ግፊ ደግሞ እስላሞች የራሳቸውን ቻናል እንዲመስርት ታረጋቸዋለህ እንጂ ካንተ ጋር የሚለፋደድ የለም ። በምን ሒሳብ ነው ፕሬዘዷንቷ የመንግስት ቤት ወስጥ የገብሬል ምስል የምትለጥፈው ። በምን ሂሳብ ነው። እስላሞች ያንን ቦታ ቢያገኙ እስልምናን የሚያመላክቱ ፎቶ መስቀል አይገባቸውም እንደወም ጦርነት ይነሳ ነበር። ግን ሒጃብ ማረግ ይግለስቧ መብት ነው። ክርስቷኗም መስቀል ማረግ መብቷ ነው። ግን ይህ እኔን አይገልፀኝም ማለትና አለማረግም መብቷ ነው ። ምንም ክርስትና የሚከለክላት ነገር የለም ። በእስልምና ግን ሒጃብ አርጉ ይላል ቁራኑ። ማረግም አለማረግም መብቷ እንደተጠበቀ ሆኖ።
ታድያ ቤቲ መስቀል አላረግም አይወክለኝም ካለች መብቷ ነው። ይህ ማለት ሁሉም ክርስታኖች አታርጉ እያለች አይደለም ። መስቀል ልብስ ለብስወም የኢትዬዽያ ልብስ ማለት አይችሉም ባላለች ትክክል ናት የአማራ ኦርቶዶክስ ልብስ ብለው ማስተካከል አለባቸው ግዜው ተቀይሮዋል። አንድ እስላም ሒጃብ አርጋ ይህ የኢትዬዽያኖች አለባበስ ነው ብትል እንደሚከፋህ ማለት ነው። ጠቅላላውን ህብረተስብ ለመወከል ከፈለጉ ይወክሉ አለበለዚያ ግን በኢትየዽያ ስም አያምታቱ ነው የምትልህ። ቢገባህ።
አሁን ደግሞ ጦርነት አስነሳ ሒጃብ ለምን አደረጉ ብለህ። እኔ አላውቅም ነበር እስላሞችን እንደምትጠላቸው።
Re: ኧረ በቶሎሳ! ቀውስ በላይን የሰው ፀሎት አይረብሹ የሚል አዛውንት ፈልጉ! [PHOTO]

to me i see religious tolerance... this smart ቄሰሲስ በላይ እናቱ በላይ ብላዋለች። ወደደም ጠላ ከእስላሞች ጋራ ስለሚኖር እስላሞችን ጋራ ስላም ማወረድ ስራው ነው እናም ተወጥቶታል።
እነዚህ አማሮች በጣም ይገርሙኛል
ከዚህ በፊት ኤርትራን ፓንዲራ አይኖራትም ፤ በቋንቋዋ መማር አትችልም አማርኛ እንጂ ብለው ፈደሬሹኑን አነሱባቸው ታድያ ኤርትራኖች ታግለው ነፃነታቸውን አገኙ። የሚገርመው ነገር አማሮች እንደኖኑ እራሳቸው ጥፋተኞች አልገባቸውም
አሁን ደግሞ ቀሲሲ በላይ በአፌ ልቀድስ ፤ እግዛብሔርንም ላመስግን ፤ ልዘምር በአፍ መፍቻዬ ቢል እንቢ አሉት ታድያ የራሱን ቤተ ክርስቲያን ሲጀምር ኮረንቲ መጨበት ። ድሮ ነበር ተስማምቶ ተከባብሮ የኦሮሞዎችን ብሶትና ጥይቄ መመለስ አሁን ምን ያረጋል በግ ከበረረ ኦሮሞ ካመረረ። ሙሾ ማውጣት ።
Re: ኧረ በቶሎሳ! ቀውስ በላይን የሰው ፀሎት አይረብሹ የሚል አዛውንት ፈልጉ! [PHOTO]
Buda Woyane- You always sound like a snake when you talk about Muslims who are denied to worship and have burial places in Axum. Hypocrite, Matthew 7:3 addresses bigoted people like you: “Why do you look at the speck of sawdust in your brother’s eye and pay no attention to the plank in your own eye?”
Ethoash wrote: ↑11 Feb 2020, 08:29ጥሩ ነጥብ ግን ክርስትና መስቀሉን ካላደረጋቹሁ ክርስታኖች አይደላቹሀም ይላል ወይ።