Page 1 of 1

የሌቦች ተጠሪ መሪ!!!!

Posted: 10 Feb 2020, 16:03
by Hameddibewoyane
የኢትዮጵያ መሪዎች ለአፍሪካ አንድነት ያደረጉት አስተዋፅኦ ሁሌም ታሪክ የሚስታውሰው አፄ ሃይለስላሴ የአፍሪካ አንድነት መስራች፣ ኮለኔል መንግስቱ የአፍሪካ ተቆርቃሪ ነበሩ ሃይለማርያም ደሳለኝ እንኳ ለአፍሪካ ምንዋ እንሳላደረጉ እናሳውቃቻዋለን አቶ መለስም ቢሆኑ ኢትዮጵያን በብሄር በዘር የከፋፈሉ ለአሁኑ የአገራችን ውስብስብ ችግር ተጠያቂና ሌብነትን ያስፋፉ።