Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

ሰሞኑን በኦሮሚያ መንግስት በፓሊስነት ሠልጥነው ወደ ወለጋ ከዘመቱት ውስጥ 31 ዛሬ ወደ አባት ሀገራቸው ሠራዊት (ኦነሠ) ተደምረዋል፡፡ መደመር ይኸ ነው፡፡

Post by AbebeB » 10 Feb 2020, 13:46

ሰሞኑን በኦሮሚያ መንግስት በፓሊስነት ሠልጥነው ወደ ወለጋ ከዘመቱት ውስጥ 31 ዛሬ ወደ አባት ሀገራቸው ሠራዊት (ኦነሠ) ተደምረዋል፡፡ መደመር ይኸ ነው፡፡

ድል ለኦሮሞ ሕዝብ!