
-
Hameddibewoyane
- Member
- Posts: 3890
- Joined: 25 Sep 2019, 02:42
ሰበር ዜና: በህወሓት በተፈጠረው የእርሰበርስ ሽኩቻ ጌታቸው ረዳ ከስልጣኑ እንደተባረረ ታውቋል!
በህወሓት በተፈጠረው የእርሰበርስ ሽኩቻ ተላላኪው ጌታቸው ረዳ ከስልጣኑ በአለም ገ/ዋህድ በሚመራው ቡዱን እንደተባረረ ታውቋል።ህዝብ እንዳያውቅ ግን በሚስጢር ተይዟል።እርሰበርሳቸው መባላት ጀምረዋል።ለካ ለዚህ ነው ከሚድያ የጠፋው።

