
ዶክተር ግርማ ዳዲ ጋዲሳ
1. በባህል በአለባበስ እኛ የሽዋ ኦሮሞዎች ከሃረር ቆቱ፤ከአሩሲ፤ ከባሌ፤ከቦረና፤ ጉጂ፤ ከጅማና ወለጋ ጋር ከቋንቋ ውጭ ከሸዋ ኦሮሞ ጋር የሚያመሳስል ነገር አለ?…………ምንም
2. በቤት አሰራር፤ሀዘንና ደስታ አገላለጽ ከሃረር ቆቱ ፤ከአሩሲ፤ ከባሌ፤ከቦረና፤ ጉጂ፤ ከጅማና ወለጋ ጋር ከሸዋ ኦሮሞ ጋር የሚያመሳስል ነገር አለ?………………..ምንም
3. በአመጋገብ የሸዋ ኦሮሞ ጤፍ እንጀራ በጥሩ ወጥ እንበላለን……እነሱ የበቆሎ ገንፎ ይበላሉ……….እኛ ገብስ ጠላና አረቄ እንጠጣለን እነሱ ምን አይነት ባህላዊ መጠጥ እንዳላቸው አይታወቅም ነገር ግን አብዛኛዎቹ ጫት ይቅማሉ ቡናንም ይበላሉ
4. እኛ የኦርቶዶክስ ክርስትና ሃይማኖት እንከተላለን እነሱ እስልምናና የፕሮቴስታንት እምነትን ይከተላሉ: ቤተክርስቲያናችንን ለማዳከም እና ለመከፋፈል የሚሞክሩትም እነሱ ናቸው
5. እስኪ የሃረርና የሸዋ ኦሮሞን አናወዳድር
- 5.1 እኛ ስንናገር ረጋ ብለን ነው እነሱ በአብዛኛው በጩሐት፤ በችኮላና በጥድፌያ ነው፡፡
- 5.2 እነሱ ባብዛኛው ጥርሳቸው ወጣ ወጣ ያለ ነው የእኛ ግን አይደለም
- 5.3 እነሱ ሽርጥ ይለብሳሉ እኛ ሱሪና ኮት እንለብሳለን…….
- 5.4 እነሱ ሜንጫና ገጀራ ይይዛሉ ይገዳደሉበታል እኛ ዱላ እንይዛለን
6. የቦረናና ጉጂ ኦሮሞ የወንድ ብልት ይሰልባሉ እኛ እንኩዋን ብልት ልንሰልብ የሚሰልቡትንም እንጠየፋለን ……የወንድብልት ባህላዊ ምልክት አድረገው ግንባራቸው ላይ አስረው ይውላሉ….... ይህ አሳፋሪ ተግባር እኛን የሽዋ ኦሮሞዎችን አይገልጽም…..በአዲስ አበባም የኦሮሞ ባህል ማዕከል ላይ ይህንን አሳፋሪ ምልክት አቁመውታል …እስኪ በሞቴ ይሄ እንኩዋን እኛን የሸዋ ኦሮሞወችን ይቅርና ወለጋዎችን ይወክላል?
7. የሽዋ ኦሮሞዎች ኢትዮጵያን ለመመስረትና ከጠላት ለመከላከል አባቶቻችን ትልቁን አስተወጽኦ አድርገዋል………….እነሱ ግን ኢትዮጵያን ለማፍረስ በጣም ትልቁን ጥረት አድረገዋል እያደረጉም ነው
8. ለሀገራችን ህይወታቸውን የሰጡ በርካታ የምንኮራባቸው ጀግኖች አሉን (ራስ ጎበና ዳጬ ፤ባልቻ አባ ነብሶ፤ ሀብተጊዮርጊስ ዲነግዴ፤ ራሰ መኮንንና ጉዲሳ(ወ/
ሚካኤል)፤ሸቀዳማዊ ኃ/ስላሴ፤ ጄኔ. ጃጋማ ኬሎ፤ ፕሮፌ. መረራ………ወዘተ)………እነሱ አንድም ለሀገር ምስረታና ከጠላት ለመከላከል አስተዋጽኦ ያደረጉ ጀግኖች የላቸውም…ከተጠቀሱት ጀግኖች ውስጥ አንዱ እንኳን የነሱ ቢሆን/ ቢኖራቸው ምን ያህል ክብር ይሰጡት እንደነበር ለዋቆ ጉቱ የሚሰጡትን ክብር ማየት ቀላል ነው….. እነሱ ግን እነኚህ ጀግኖች የኛ በመሆናቸው ብቻ ምን ያህል ሲያዋርዱዋቸው እንደሚውሉ ለሁሉም ግልጽ ስለሆነ እዚህ ላይ መግለጡ ትርጉም የለውም፡፡ ራስ ጎበና ዳጬን ከሃዲ ብለው ሀገር አፍራሽ የነበረውን ዋቆ ጉቱን ለማጀገን እንዴት እንደሚጥሩ አሳይተውናል፡፡
ከአዳማ፤ ሞጆ፤ ቢሾፍቱ፤ ገላን፤ ሰበታ፤ ቡራዩ፤ ሆለታ፤ ሱሉልታ፤ ለገጣፎ…….እነ አባዱላ ከገበሬው መሬቱን ቀምተው ዘመዶቻቸውን አሰፈሩበት፤ ሸጡት…… የሚገርመው በተወለድንበት ሀገር መብታችንን ነፍገው ከንቲባ ከአሩሲና ወለጋ እየሾሙ ወገኖቻችንን አሁንም ለሌላ ማፈናቀል እየተዘጋጁ ነው፡፡ አሁን ከእኛ ጋር አብረውን የሚኖሩትን ኢትዮጵያዊያንን እያፈናቅሉ ያሉት እንደሚሉት ለሸዋ ኦሮሞ አስበው የሚመስለው ካለ ሞኝ መሆን አለበት። ምክንያቱም ገበሬውን ያለምንም ካሳ ያፈናቀሉትና መሬቱን የሸጡት ቀሪውን ደሞ ዘመዶቻቸውን ያሰፈሩበት ወለጋዎችና አሩሲዎች እንጅ አማሮች አይደሉም፡፡
በሸዋ ኦሮሞ መቀለድ ይብቃ!!
በራስ ጎበና ልጆች መቀለድ ይብቃ!! እንከባበር።
እመለሳለሁ