Page 1 of 1

Breaking News፣ ከ20 በላይ የወልዋሎ ደጋፊዎች በህወሓት ልዩ ሃይል በጅምላ እየታሰሩ ነው!!!!

Posted: 09 Feb 2020, 14:18
by Hameddibewoyane

Re: Breaking News፣ ከ20 በላይ የወልዋሎ ደጋፊዎች በህወሓት ልዩ ሃይል በጅምላ እየታሰሩ ነው!!!!

Posted: 09 Feb 2020, 14:25
by Halafi Mengedi
They should do the same in Mekelle too. It is due for long time, sport is entertainment not political stage.

Re: Breaking News፣ ከ20 በላይ የወልዋሎ ደጋፊዎች በህወሓት ልዩ ሃይል በጅምላ እየታሰሩ ነው!!!!

Posted: 09 Feb 2020, 14:30
by Ejersa
ትላንት ወታደራዊ ትርኢት ያሳየው የህወሃት ልዩ ኃይል የወልዋሎ ደጋፊዎች በኣሰቃቂ ሁኔታ እየደበደበ እየታፈሱ ነው!! በኣፋጣኝ መለቀቅ ኣለባቸው! ይሄው በቃ የህወሓት ዙፋን ለመጠበቅና የትግራይ ወጣትን ከማሳደድ ውጪ የሚሰራው የለም።
Halafi Mengedi wrote:
09 Feb 2020, 14:25
They should do the same in Mekelle too. It is due for long time, sport is entertainment not political stage.